በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ውስጥ በአሸባሪነት እስካሁን ተመዝግቦ የሚገኘው ህወሓት (የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር) ላለፉት 27ዓመታት በግፍ በነጻ አውጪ ስም ኢትዮጵያን በሚገዛበት ጊዜ ለጥቅሙ ባሰማራቸው አረመኔዎች የተፈጸመው ግፍ ጥቂቱ ፍርድቤት ተነግሯል። ሪፖርተር ባወጣው የዜና ዘገባ መሠረት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት…

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራ የአማራ ክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልዑካን ቡድን በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያያት ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። ቀን፤ ዕሁድ፣ ዲሴምበር 2 ቀን 2018 ሰዓት፤ 1:30 pm ቦታ፤ Hilton Mark Center 5000 Seminary Road…

በዓለማችን ዙሪያ የሚገኙ ወጣት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ጀግና የሚሏቸው ኮከብ ተጫዋቾች የደረሱበት ትልቅ ደረጃ የመድረስ ተስፋ ሰንቀው ወደ አውሮፓ በመጓዝ እንደ ባርሴሎና ላሉ ታዋቂ ቡድኖች ለመጫወት ይፈልጋሉ። በዚህ ረገድ፣ አብዛኞቹ ከአፍሪካ የሆኑ ፍልሰተኞች የመጀመሪያውን ዕርምጃ ወስደዋል። በአንድ አዛኝ አሰልጣኝ ዕርዳታ…
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት የባህር ፣ የስፔስና የሳይበር ሀይል እንዲካተትበት ሆኖ ሊሻሻል ነው

የኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሰራዊት የባህር ሀይል እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ የስፔስና የሳይበር ሀይል እንዲካተትበት ሆኖ ሊሻሻል ነው፡፡ የመከላከያ ሰራዊት አደረጃጀትን ለማሻሻል የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ዛሬ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ሰራዊቱ ከምድርና ከአየር ሀይል በተጨማሪ የባህር ሀይል እንዲኖረው በማስፈለጉ አዋጁን ማሻሻል…

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ሰላምን ለመስበክ በራሳቸው ፈቃድ የተሰባሰቡ የሰላም እናቶች ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በመገኘት ለአዲስ አበባና ለባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ስለ ሰላም ሰብከዋል።

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ሰላምን ለመስበክ በራሳቸው ፈቃድ የተሰባሰቡ የሰላም እናቶች ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በመገኘት ለአዲስ አበባና ለባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ስለ ሰላም ሰብከዋል።

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) ከምርጫ ቦርድ ጋር የጀመረው ውዝግብ ቀጥሏል፡፡ ከውጭ አገር የገቡ ፓርቲዎች በሙሉ በቦርዱ እንዲመዘገቡ ጥሪ የተላለፈ ሲሆን ኦነግ ግን አልመዘገብም ብሏል፡፡ ለዚህ ያቀረበው ምክንያት ደግሞ በ1983 የሽግግር መንግስቱ ጊዜ የተመዘገብኩ ስለሆነ ድጋሚ መመዝገብ አያስፈልገኝም…