ከአፍሪካ ህብረት ጋር በጋራ የሚሰራው All Africa Music Awards በምህፃረ ቃል “AFRIMA” አመታዊ የሽልማት ዝግጅት ቅዳሜ ህዳር 15 2011 በጋና ኣክራ በግዙፉ ብሄራዊ አዳራሽ ለአምስተኛ ጊዜ ተካሂዷል። የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች፣ የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትር፣ ዲፕሎማቶች፣ በርካታ የጥበብ ሰዎችና አለም አቀፍ ሚዲያዎችን…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 19/2011)በአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በአምስት የሰሜን አሜሪካ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት እንደሚያካሄድ የዝግጅቱ ኮሚቴ አስተባባሪዎች ገለጹ። አስተባባሪዎቹ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ሕዝባዊ ውይይቱ የሚካሄደው ስለተጀምሩ ሃገራዊ ለውጦችና ስለ ኢንቨስትመንት ከኢትዮጵያያን…
አብዴፓ 12 አመራሮችን ከሃላፊነት እንዲነሱ ወሰነ

(ኢሳት ዲሲ– ህዳር 19/2011)የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የክልሉን ፕሬዝዳንት ጨምሮ 12 አመራሮችን ከሃላፊነት እንዲነሱ ውሳኔ አስተላለፈ። የክልሉ ፕሬዝዳንት  ውሳኔውን  አልቀበልም ማለታቸው ተሰምቷል። ትላንት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አድርጎ እንዲሰናበቱ ውሳኔ የሰጠባቸው አመራሮች ባለፈው ሳምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 19/2011)በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው ኦዴግ በጠቅላይ አብይ አህመድ ከሚመራው ኦዴፓ ጋር ለመዋሀድ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የኦሮሚያ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንትና የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ ከአቶ ሌንጮ ለታ ጋር ስምምነቱን ፈርመዋል። ለኦሮሞ ህዝብም ሆነ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከመከፋፈል…