የትዉልድ ክፍተት፤ የሌንጮ ምልከታ

የትዉልድ ክፍተት፤የሌንጮ ምልከታ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ሥልጣን የያዘዉ ትዉልድ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ በ1960ዎቹ ፖለቲካዉን ከተቀየጠዉ ነባር ኢትዮጵያዊ ትዉልድ አስተሳሰብ በጣም የተለየ እንደሆነ አንጋፋዉ ፖለቲከኛ ሌንጮ ለታ መሠከሩ። በ1960 አጋማሽ የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦነግ)ን የመሠረቱት እና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ)ን የሚመሩት…