ካሜሮን የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነቷ ተሰረዘ

የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በካሜሮን አይካሄድም–ካፍ እ.አ.አ አቆጣጠር የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በካሜሮን እንደማይካሄድ ካፍ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ካሜሮን በሰኔ ወር ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ በቂ ዝግጅት ባለማድረጓ ከአዘጋጅነት መሰረዟን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ካፍ አስታውቋል፡፡ አዲስ አዘጋጅ ሀገር በያዝነው የፈረንጆቹ አመት…

(በመስከረም አበራ) ኅዳር 21 ፤ 2018 ዓ.ም. መስከረም አበራ የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው ህገ-መንግስት የዘውግ ፌደራሊዝምን ምርጫው አድርጓል፡፡ይህ የሆነው የሃገሪቱን…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ እና የሜክሲኮው ፕሬዘዳንት ኤንሪኬ ቴኛ ኒኤቶ “ናፍታ” በመባል የሚታወቀውን የሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ሥምምነት የሚተካ አዲስ ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ እና የሜክሲኮው ፕሬዘዳንት ኤንሪኬ ቴኛ ኒኤቶ “ናፍታ” በመባል የሚታወቀውን የሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ሥምምነት የሚተካ አዲስ ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።

በድሬደዋ ከተማ በወጣቶች መካከል የሚነሳ ተደጋጋሚ ግጭት ለሞት እና ንብረት መቃጠል ምክኒያት እንደሆነ ነዋሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የከተማው አስተዳደርና ፖሊስ ገለፁ።

በድሬደዋ ከተማ በወጣቶች መካከል የሚነሳ ተደጋጋሚ ግጭት ለሞት እና ንብረት መቃጠል ምክኒያት እንደሆነ ነዋሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የከተማው አስተዳደርና ፖሊስ ገለፁ።

ሰሞኑን የህወሓት አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች ነገረ-ሥራ በብዙዎች ዘንድ ግርምትን ፈጥሯል። ለምሳሌ የትግራይ ክልል ም/ፕረዜዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል “ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘውን እጁን ይዘን ለፌደራል መንግስት የሰጠነው እኛ ነን” ካሉ በኋላ “እጁ በሰንሰለት ታስሮ በቴሌቪዥን መታየቱ” የትግራይን ህዝብ ለማሸማቀቅ፣ ለፖለቲካ ዓላማ ሲባል…

ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡