ይህ የምትመለከቱት ሰው አደባባይ የወጣው ለተቃውሞ አይደለም፡፡ ዛሬ በመካነ ብርሃን ከተማ ለአንድ ታዳጊ አቀባበል ለማድረግ ነው፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይልን ያለገመድ ማስተላለፍ ለቻለው ታዳጊ ሃምዛ ሃሚድ የተደረገለት አቀባበል ነበር፡፡ የፈጠራ ባለቤቱ ሃምዛ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰጠውን ዕውቅናና ሽልማት ይዞ ወደ ትውልድ አካባቢው…

የደቡብ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር አቶ ተስፋዬ ታፈሰ በክልሉ 42 ሚሊዮን 284 ሺ 908 ብር ጉድለት መታየቱን ተናገሩ አቶ ተስፋዬ ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት ከተካሄደባቸው መሥሪያ ቤቶች የገንዘብ አስተዳደር ሥርዓት ሕጉን…

በቤኒሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች ሰሞኑን በታጣቂዎች የተገደሉ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትን የሚዘክሩ ሰልፎች ጊንቢንና ነጆን ጨምሮ በተለያዩ የምዕራብ ወለጋ ከተሞች ተደረጉ። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በተሳተፉበት በዚህ ሰልፍ ላይ ፖሊሶች እና ወታደሮችም ከነዩኒፍርማቸው ተሳትፈውበታል:: በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች በተደጋጋሚ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ቲቦር ናሽ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር ተናገሩ። በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ቲቦር ናሽ አሁን ላይ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለው ሁለንታናዊ ለውጥ፥ ለመላው አፍሪካ ምሳሌ መሆን እንዳለበት…

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ መይ፣ ስለ ዋሺንግተን ፖስቱ ዘጋቢ ጃማል ኻሾጊን ግድያ፣ በአርጀንቲናው የጂ-20 ጉባዔ ላይ፣ የሳዑዲ አረቢያውን አልጋ ወራሽ ልዑል ሞሓመድ ቢን ሳልማን እንደሚያነጋግሯቸው አስታወቁ።

ድህነትና ጎዳና ተዳደሪነት ከቀን ወደ ቀን እየበዛ ነውና በዚህም ጉዳይ ይታሰብበት፡፡ በተለይ ባለፉት 30 ዓመታት በሀገራችን የነበረው ሸፋፋ የሀብት ክፍፍል የፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለው ያለው ድህነት አሰቃቂ እየሆነ ነው፡፡
የግራኝ አሕመድ ጊዜ እንዳያገረሽ – ቤተ ክርስቲያናችን ዘመቻ ፊልጶስን ልታውጅ ይገባታል

(ዜና ቤተ ክርስቲያን፤ ርእሰ አንቀጽ፣ ጥቅምት እና ኅዳር ፳፻፲፩ ዓ.ም.) በአሁኑ ጊዜ ኹሉም የራሱን እምነት በሰላም ማራመድ ሲገባው በተቃራኒው ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ በኹለት ግንባር በመካሔድ ላይ ይገኛል – የፀረ ክርስትናው ቡድን ውድመት እና የሐሳውያን መናፍስት የቅሠጣ ዘመቻ፤ በሰባክያነ ወንጌል እጥረትና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ177 ሺህ በላይ ሰዎች መዳን እየቻሉ ጥራት ያለው ህክምና በማጣት ህይወታቸው እንደሚያልፍ አንድ አለም አቀፍ ጥናት አመላከተ። ከአኗኗር ዘይቤ ጋር በተያያዘ እየታዩ ያሉ የጤና እንከኖች ባለፉት አመታት በማደግ…