በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የፌድራል መንግሥት የጸጥታ አስከባሪዎች እንዲሰማሩ ተወሰነ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የፌድራል መንግሥት የጸጥታ አስከባሪዎች እንዲሰማሩ ወሰነ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ውሳኔ የደረሰው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ ክልሎች ጥያቄ መሠረት መሆኑን የጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ምክር ቤቱ ከውሳኔው…

ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY ቻይና ለአፍሪካ ፎረም የሙስና ሌብነት ይብቃ!!!        የኢትዮ ቻይና የንግድና የእዳ ጫና ስምምነት በፔኪንግ  በሃምሳ መጫኛ ተለጉማ፣ እሷም አብዳ ሰውም አሳብዳ፡፡ የቻይና ድራጎኖች ሙስናን ኤክስፖርት በማድረግ የአፍሪካ ደሃ ሃገራት ውስጥ የመንገድ የባቡር የወደብ የአውሮፕላን ማረፍያ የኮንትራት ሥራዎች ለማሸነፍ…

በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልል ድንበር ከተሞች አካባቢ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች እና የክልሉ ፖሊሶች መገደላቸውን ተከትሎ በም ዕራብ ኦሮሚያ የሚደረገው ሰልፍ ቀጥሏል:: በዛሬው ዕለት በመቱ ከተማን ጨምሮ በሌሎችም የም ዕራብ ወለጋ ከተሞች መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲያስጠብቅ የሚጠይቁ ሰልፎች ሲካሄዱ ውለዋል:: ኦዴፓ…
ከብሄራዊ የጸጥታ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከብሄራዊ የጸጥታ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን የሕዝብን ደኅንነት ማስከበር የመንግሥት ቀዳሚ ተግባር ነው፤ ሕገ-ወጦችን ወደሕግ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል። በአሁኑ ወቅት ሃገራችን ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ ሒደት ላይ ትገኛለች። ለውጡ በሕዝባችን ትግልና ግፊት…

የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው ህገ-መንግስት የዘውግ ፌደራሊዝምን ምርጫው አድርጓል፡፡ይህ የሆነው የሃገሪቱን ብሄረሰቦች ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ስለሆነ ለሃገሪቱ ህልውና ሁነኛ መፍትሄ…

የመረጃ ቲቪ እይታ ከሐረር መስኪድ ለማሰራት አዲስ አበባ የተገኙ ቄስ እና ሼህ በጋራ በመሆን ተገኝተዋል (ብሩክ ይበልጣል መረጃ ቲቪ) — Subscribe to Mereja TV’s Youtube Channel: https://goo.gl/jT1CDS Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians…

መረጃ ቲቪ እይታ — የወንጂ ሸዋ እና የመተሐራ ስኳ ፋብሪካ ኃላፊዎች ካካባቢው ነዋሪዎችና ገበሬዎች ጋር የተደረገ ውይይት —– (ብሩክ ይበልጣል መረጃ ቲቪ) — Subscribe to Mereja TV’s Youtube Channel: https://goo.gl/jT1CDS Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians…