ኒው አፍሪካን መጽሄት ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያንን የ2018 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካተተ።

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ኒው አፍሪካን መጽሄት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያንን የ2018 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካተተ።
በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ኩላሊቴን ሁኪሞች ሰረቁኝ ስላለው ታማሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዶክተር የስጠው መልስ

በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ኩላሊቴን ሁኪሞች ሰረቁኝ ስላለው ታማሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዶክተር የስጠው መልስ ህዳር 21/2011 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን በተመለከተ ህዳር 19/2011 ዓ.ም በኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ የማታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንነጋርበት በተሰኘ ፕሮግራም ለተለቀቀ መረጃ የተሰጠ የባለሙያ ማብራሪያና አስተያየት የጎንደር…

አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣2011(ኤፍ.ቢ.ሲ.)አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በትናንትናው ዕለት አዲስ ነፃ የንግድ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለፀ። ሀገራቱ ስምምነቱን የፈፀሙትም ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በመካሄድ ላይ  ባለው የቡድን 20 ሀገራት ስብሰባ ላይ ባደረጉት የጎንዮሽ ስብሰባ ወቅት ነው ተብሏል። ስምምነቱንም የዩናይትድ ስቴትስ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19፣ 2011 (ኤ.ፍ.ቢ.ሲ) የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ገብተዋል ። አመራሮቹ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የሶማሌ ክልል ምክትል ርእስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመር፣ የሶህዴፓ ሊቀ መንብር አቶ…

አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀዋሳ ከተማ -ሀዋሳ ኤርፖር -ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ስራ  40 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ። በ2010 ዓ.ም  ህዳር ወር ላይ የተጀመረው ይህ የመንገድ ግንባታ ስራ፥ በአሁኑ ወቅት 40 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኒው አፍሪካን መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያን የ2018 100 ተፅእኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካቷቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረመድህን እና…

መቀሌ ለደበቀቻቸው “ጀግኖች” ባለ ውለታ ናቸው። ከዚህም በላይ ይገባቸዋል የሚሉ አሉ። እምነት ለነሱ ኢምንት ነው። ሃይማኖት ደግሞ ፖለቲካ። ልብ ያለው ፈጣሪን ያስባል። ይሉኝታ ያለው አምላኩን ይፈራል። ህሊና ያለው ደግሞ የእግዚአብሄርን ስም ይጠራል። ይህ ሁሉ የሌለው ግን በባዶነቱ ዝም ብሎ ይቁነጠነጣል።…

አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ጆርጅ  ደብሊው ቡሽ  ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽ በተወለዱ በ94 ዓመታቸው  ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጆርጅ ቡሽ ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ የባለቤታቸውን መሞት ተከትሎ በፓርኪንሰንስ ህመም ምክንያት በፅኑ ታመው በሆስፒታል ክትትል…

የብሔርተኝነት አይነታዎች (ክፍል አንድ) የብሔርተኝነት ፀሐፍትና አጥኚዎች ዘጠኝ የሚደርሱ የብሔርተኝነት አይነቶችን ለይተው የእያንዳንዱን አይነት ዝርዝር ጠባይና አድማስ አስቀምጠዋል። ከእነዚህ ዘጠኝ የሚደርሱ የብሔርተኝነት አይነታዎች መካከል አምስቱን ዋና ዋናዎቹን እስኪ እንመልከት። ፩ የዜግነት/አገራዊ (ሲቪክ) ብሔርተኝነት የዜግነት (ሲቪክ) ብሔርተኝነት መሰረተ ሃሳቡ ዜጎች እንደአገር…

11/30/2018 ግልጽ ደብዳቢ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ በያላችሁበት ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር] የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ክፍል አራት ስለ ኢትዮጵያ ነፃ ምርጫ ለውይይት የቀረበ አጀንዳ ክፍል ሶስት ላይ እንደተጠቀሰው በቅደም ተከተል ይቀርባል እንደተባለው ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፣ ስለ ብሔር…
ስልጣናቸዉ ወይም የኢኮኖሚ ጥቅማቸዉ የተነካ ለዉጡን ወደ ኋላ ለመመለስ በተለያዩ ቦታዎች ዘግናኝ ወንጀሎች እየፈፀሙ ነዉ

ከስብሰባዉ በኋላ የወጣ መግለጫ «ስልጣናቸዉ ወይም የኢኮኖሚ ጥቅማቸዉ የተነካ ለዉጡን ወደ ኋላ ለመመለስ በተለያዩ ቦታዎች ዘግናኝ ወንጀሎች ኢየፈፀሙ ነዉ» ይላል። በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚታየውን የፖለቲካ አለመረጋጋትና የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ትላንት ስብሰባውን አካሂዷል።…

ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ) በሰው የሚጠሉት ወይም እንደሚጠሉት የሚናገሩትን ራስ ሲያደርጉት የማያስጠላ ከሆነ የተሳከረ ስብዕና (MPD) ባለቤት የመሆን ችግር አለ ማለት ነውና በቶሎ መታከም ያስፈልጋል፡፡ እኔ ለምሣሌ በወንድሜ ወይ በጓደኛየ ላይ የማየውንና የምቃወመውን መጥፎ የመሰለኝን ምግባር እኔ ራሴ ባደርግና እንደነውር…

ዓለም ዓቀፍ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጋዜጣዊ መግለጫ ቀን፡ 26 ኖቬምበር 2018 ቁጥር፡ GCLTR/007/18 ዓለም ዓቀፍ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ከተቋቋምበት ጊዜ አንስቶ የተቀናጀ ተግባር ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ማህበሩ ከሚሰጣቸው ድጋፎች ዋና ዋናዎቹ፡-…

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክር ቤቱን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ሕዳር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. (Saturday November 24,…