ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለነጻነት ተጋድሎ ያደረጉበት ቤት ሙዚዬም ሆነ

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለነጻነት ተጋድሎ ያደረጉበት ቤት ሙዚዬም ሆነ፡፡ በ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በመግዛት ነው ቤቱን ሙዚዬም ያደረጉት፡፡ (አብመድ) ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ከመንግሥት የፀጥታ ኃይል ጋር በተፈጠረ ግጭት የተታኮሱበትና በኪራይ ይኖሩበት የነበረው ቤት…
ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚገኙ አርሶ አደሮችን አወያዩ

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚገኙ አርሶ አደሮችን አወያዩ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ዑማና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት እንዲሁም የክፍለ ከተማ አመራሮች በከተማዋና እና በዙሪያዋ የሚገኙ አርሶ አደሮችን አወያይተዋል፡፡ በውይይቱ መጀመርያ ኢንጅነር ታከለ ዑማ “የአርሶ…
በዘር ግንድ ላይ የተመሠረተ ፌዴራሊዝም ሥርዓትና ችግሮቹ

እንደሚታወቀው ሁሉ በዓለም ላይ የተለያየ ቅርፅና ይዘት ያላቸው የፌዴራሊዝም ዓይነቶች እንዳሉ ግልጽ ሲሆን፣ በሁለቱ ዋና ዋና የፌዴራሊዝም ዓይነቶች ላይ በተለያየ ጊዜና በተለያዩ ምሁራን ሰፊ ጥናት ተካሂዶባቸዋል፡፡ እነዚህ የፌዴራሊዝም ዓይነቶችም፣ በዘር ግንድና በቋንቋ ላይ የተመሠረተ ፌዴራሊዝም (Language and Ethnic Based Federalism)…
ባለቤት ያጣው የነዳጅ ሥርጭትና የሚያስከትለው መዘዝ

ሪፖርተር ኣማርኛ ( ዳዊት ታዬ ) ከጥቂት ወራት ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለው የነዳጅ እጥረት ኅብረተሰቡን እያማረረ ነው፡፡ ለትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎል ምክንያት ሆኗል፡፡ ነዳጅ ለመቅዳት የሚወስደው ጊዜ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ሲሳርፍ ይታያል፡፡ በነዳጅ ማደያዎች የለም የተባለው ቢንዚን ግን ከማደያ…

(ሪፖርተር ኣማርኛ) የገቢ ዕቃዎችን በአገር ውስጥ ምርት በመተካት ላይ የሚገኙ የፋብሪካ ባለቤቶች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ መብታቸው በመነፈጉ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ከውጭ ጥሬ ዕቃ በማስገባት ያለቀላቸው ገቢ ዕቃዎችን በአገር ውስጥ የሚያመርቱ አገር በቀል ፋብሪካዎች የዱቤ ሽያጭ አሠራር ለውጭ…
በቡራዩና አካባቢው ሰው በመግደልና ንብረት በማውደም 38 ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ

ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት የሽብር ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ…