በቡራዩና አካባቢው ሰው በመግደልና ንብረት በማውደም 38 ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ

ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት የሽብር ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ…
ኢህአዴግም በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና መጠየቅ አለበት – የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ

Addis Admass • በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይቅርታና ምህረት አያሰጥም • ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም • የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላል ከሰሞኑ በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና በተጠረጠሩ ከፍተኛ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በርዕሰ መስተዳድሩ የሚመራው ልዑክ በዛሬው ዕለት አሜሪካ ሲገባ በብሄሩ ተወላጆችና ሌሎች ኢትዮጵያውያን አቀባበል ተደርጎለታል። የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአማራ…
በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል የተባለው ድርጊት ተለይቶ ቀረበ

በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል የተባለው ድርጊት ተለይቶ ቀረበ ‹‹በቀጥታ የሚመለከተንና የሚያስጠረጥረን ማስረጃ አልቀረበብንም›› ተጠርጣሪዎች ‹‹ለመጠርጠር የሚያስችሉ መረጃዎች እንዳሉ ችሎቱ ተመልክቷል›› ፍርድ ቤት ላለፉት 24 ቀናት ታስረው የሚገኙትና በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት በብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁሩንዲ የምርመራ…
የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም (አብረሃ ደስታ)

የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም (አብረሃ ደስታ) ባሁኑ ሰዓት የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም። ሌላ ጠላት እንዳለ በማስመሰል ህዝብ እንዳይረጋጋ የሚያደርጉት የስልጣን ዕድሜያቸው ለማራዘም ነው። ሌላ ጠላት ከመጣ አብረን እንታገለዋለን። አሁን ያለው ብቸኛ ጠላት ግን ህወሓት ነው። ለትግራይ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት እንዲሁም የክፍለ ከተማ አመራሮች አርሶ አደሮችን በማወያት ላይ ይገኛሉ። በውይይታቸው መጀመርያም ኢንጂነር ታከለ ኡማ “የአርሶ አደሮችን ህይወት መቀየር ታሪካዊ ኃላፊነት የጣለብን ግዴታ…