በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማንና ለምን እንደ ተከፈተ የማይታወቅ የት/ት ክፍል (ዲፓርትመንት) ተገኘ!!

በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማንና ለምን እንደ ተከፈተ የማይታወቅ የት/ት ክፍል (ዲፓርትመንት) ተገኘ!! በአርባምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲውት ስር ዩኒቨርስቲውና ትምህርት ሚንስቴር የሚያውቋቸው የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እንዳሉ ቢታወቅም ዛሬ የተሰማው ዜና ግን አስገራሚም አሳፋሪም ሆኗል፡፡ Production Engineering በሚባል ትምህርት ክፍል ውስጥ እስከ አምስተኛ ዓመት…

አርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ዕጩዎቹን ለማቅረብ መዘጋጀቱን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ተናገሩ።ንቅናቄው በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በንቃት የሚያሳትፍ ድርጅት ሊመሰርት መዘጋጀቱንም አቶ አንዳርጋቸው ጨምረው ተናግረዋል።
የአፋር ክልል አስተዳደር የሕዝቡን ኑሮ ከመለወጥ ይልቅ የክልሉን ሕዝብ መከራውን እያሳየው መሆኑ ተገለፀ

እዮብ ዘለቀ የአፋር ህዝብ በማንነቱ በ ኢትዮጵያዊነቱ እና በባንዲራው የማይደራደር ኩር ኢትዮጵያዊ ነው ፤ ሆኖም ግን ክልሉን የሚያስተዳድረው አብዴፓ ላለፋት በርካታ አመታት የአፋር ህዝብን ወደ ተሻለ የእድገት ጎዳና ከመምራት ይልቅ በጎሳና እና በቤተሰብ በመቧደን ፤ የክልሉን ሕዝብ መከራውን እያሳየው መሆኑን…