የትምህርት ቤት የዕረፍት ጊዜያት ለብዙ ወላጆች አዋኪ ነው።  ይሁንና ዙርያዎን በውል ከቃኙ በርካታ ነጻ የእንቅስቃሴ ሥፍራዎች አሉ።  በትምህርት ቤት የእረፍት ጊዜያት ከሥራ ፈቃድ መውሰድ ለማይችሉቱ፤ የቴኒስ፣ ዋና፣ የሰዕልና የተለያዩ የእንቅስቃሴና ጊዜ ማሳለፊያ ቦታዎች አሉ።