ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች እጃቸውን ያስገቡ አካላትን የሚለይ የምርመራ ቡድን ስራ ጀመረ

ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች እጃቸውን ያስገቡ አካላትን የሚለይ የምርመራ ቡድን ወደ ስራ ገብቷል በተደራጀ የኢኮኖሚ አሻጥር፣ሌብነትና፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ ሕገ-ወጦችን ወደ ሕግ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ ህግ የማስከበሩ ስርዓት አገሪቱ ላለችበት ለውጥ ወሳኝነቱ የጎላ በመሆኑ…
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን ከ3 ሰዓታት በረራ በኃላ እንድመለስ ተደረገ::

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን ከ3 ሰዓታት በረራ በኃላ እንድመለስ ተደረገ:: እንድመለስ የተደረገበት ምክኒያት በአውሮፕላኑ ውስጥ አንድ በወንጀል ተጠርጣሪ ስለነበረ መሆኑ ተግልጿል:: በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ ግለሰቧ…