በቤኒሻንጉል ለጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ላይ እርምጃ ይወሰዳል—ቤጉህዴፓ (ኢ.ፕ.ድ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ በክልሉ ለተከሰተው የጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ተለይተው እርምጃ እንዲወሰድባቸው መወሰኑን አስታወቀ። ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ እንደቀጠለ…

ከአንድ አመት በፊት በደራ ጉዳይ ሰፋ ያሉ ጦማሮች ለቅቄ ነበር። በተለይም በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰባት ላይ የሚደርሰው በደል፣ አፓርታይዳዊ ተጽኖና አድልዎ እንደማያዋጣና አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ሳይሆኑ ሁሉም ዜጎች እኩል የሚታዩበት ስርዓት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን አጠንክሬ ለረጅም ጊዜ…