ኢትዮጲያዊ-ዳኒሹ ቀኝ-ዘመም የዴንማርክ ፓርላማ አባል-ማቲያስ ተስፋዬ-በሚቀጥለው አመት በአውሮፓ ፖለቲካ ወስጥ ትልቅ ተፅእኖ ሊፈጥሩ ከሚችሉ 28 ፖለቲከኞች ውስጥ 2ኛ ሆኗል

05/12/2018 Social Democracy’s Mattias Tesfaye is on the recognized journal Politico’s list of 28 political “disrupters” that are likely to have a major influence on Europe in the near future. Mattias Tesfaye (S) is a political profile that has a…

ESAT – Ethiopian Satellite Television and Radio – Copyright protected የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ! Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visit…
አምስት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አምስት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ላይ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን አምስት የክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ግብረ ሀይል…
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተነስቶ በነበረው ብጥብጥ በጥይት የተመታው ተማሪ ሕይወቱ አለፈ

በትናንትናው እለት በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተነስቶ በነበረው ብጥብጥ ወቅት ከኦሮምያ ልዩ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ከተመቱት ተማሪዎች መሀከል የ4ኛ አመት የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነበረው ደቻሳ ቦጋለ ዛሬ ከሰአት ህይወቱ ማለፉን ጓደኞቹ በስልክ ነግረውናል። በአጠቃላይ 12 ተማሪዎች በትናንቱ ብጥብጥ ወቅት በጥይት እንደተመቱ የታወቀ…

በታሪክ ቅርስነት የተመዘገበው የአርበኛው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ የነበረው ቤት መፍረስ ቅርስ መዝጋቢውንና አፍራሹን አላግባባቸው ብሏል፡፡ በጉዳዩ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አንድ ነገር እንዲያደርግ መጠየቁ ተሰምቷል