በድሬደዋ ከተማ ከሰባት ዓመት በፊት የተጀመረ የውኃ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ በመዘግየቱ የሚጠጣ ውኃ አገልግሎት ችግር መኖሩን ነዋሪዎች እየገለፁ ነው። የከተማዪቱ የውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ፕሮጀክቱ በመጭዎቹ ሦስት ሣምንት ውስጥ እንደሚጠናቀቅም አመልክቷል።

——ዓለም አቀፍ የህብረት ጥሪ———   አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ዶር ዐብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ከሆኑበት ጊዜ ወዲህ የሚካሄደው ትግል፤ በአንድ በኩል መሰረታዊ ለውጥን በሚደግፉ፤ በሌላ በኩል ይህን ለውጥ በሚቃወሙ፤ ጥቅማቸው በተነካ፤ ግዙፍ ገቢና ኃብት ሰርቀው፤ ዘርፈውና ደብቀው “ሕገ መንግሥቱ ይከበር” በሚል ተንኮለኛና ከእውነቱ…

(ኢሳት ዲሲ–ህዳር 27/2011) የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ጅቡቲን ሊጎበኙ ነው። የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትላንት እንዳታስታወቁት የኤርትራው መሪ በቅርቡ ጅቡቲን የሚጎበኙ ሲሆን የጅቡቲውም ፕሬዝዳንት በተመሳሳይ ኤርትራን እንዲጎበኙ መርሃ ግብር መዘጋጀቱም ተመልክቷል። ላለፈው ሩብ ክፍለ ዘመን ያህል ከድንበር ጋር በተያያዘ…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011) በሲዳማ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች መምህራን አድማ መቱ። መምህራኑ አድማውን የመቱት ለህዳሴው ግድብ የሚቆረጠው ደሞዛቸው እንዲቆም በመጠየቅ ነው። እስካሁንም ሲቆረጥ የነበረው እንዲመለስላቸው መምህራኑ አድማ በመምታት ጠይቀዋል። የሚመለከተው የመንግስት አካል ምላሽ እስኪሰጣቸውም ወደ ስራ ገበታቸው እንደማይመለሱ አስታውቀዋል። በተመሳሳይ በአርባምንጭ…
በአማራ ክልል ሶስት ቀበሌዎች ወታደራዊ ስልጠና ሲሰጥባቸው ነበር ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011) በአማራ ክልል ሶስት ቀበሌዎች ላለፉት አራት ዓመታት ከመንግስት መዋቅር ውጪ እንዲሆኑ ተደርገው ወታደራዊ ስልጠና ሲሰጥባቸው እንደነበር የክልሉ የጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ገለጹ። ሃላፊው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ለአማራ ክልል መገናኛ ብዙሃን ድርጅት በሰጡት መግለጫ የቅማንትን ጥያቄ አስታከው የተነሱ…

«ተጠላልፎ ከመዉደቅ ተደጋግፎ መራመድ» በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ 14 የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጋር ተወያዩ፡፡    በአዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የኦሮሞ ባህል ማእከል በተከናወነው በዚሁ ውይይት ላይ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ምክትል ሊቀ መንበርና የኦሮሚያ ክልል…

ብርሃነ መስቀል አበበ ዛሬ በፕሬዚደንት ለማ ጥሪ እና ሰብሳቢነት የተደረገውን የኦሮሞ ተቃዋሚ የፖላቲካ ፖርቲዎች ስብሰባ ተሳትፊያለሁ። ፕሬዚደንቱ ለፖሪቲዎቹ አና ለተሰብሳቢው በሙሉ እንደ አንድ መሪ በኢትዮጵያ፣ በተለይም በኦሮሚያ ውስጥ ባለው የሰላም ሁኔታና የሰላማዊ ሽግግሩ ያሉባቸው ተግዳሮቶች ላይ በግልፅ ተናግረዋል። ተሰብሳቢዎቹም እንደዚሁ።…