የተማሪዎችን ሕይወት የቀጠፈው በጠገዴ ወረዳ ቦንብ ተቀብሮ የቆየ አለመሆኑ ታወቀ

የአማራ ክልል የሰላም ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ እንደተናሩት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ቡሬ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካባቢ ፈንድቶ 2 ተማሪዎችን የገደለውና ሌሎች ስድስት ተማሪዎችን ያቆሰለው ቦንብ እንዲሁ ተቀብሮ የቆዬ አይደለም፡፡ እንደ ጀኔራል አሳምነው ቦንቡ…
የኦስትሪያው ቻንስለር አዲስ አበባ ገብተዋል።

የኦስትሪያው ቻንስለር ሰባስቲያን ኮርቲስ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዛሬ ማለዳ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

አዲስ አበባ፣ህዳር 27፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሁኑ ወቅት ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቁ በካይ ጋዞች መጠን ከምን ጊዜውም  በላይ እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ። ለዚህ ምክንያቱም  የመኪና ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመር ተከትሎ በዓለም  ላይ ያለው የመኪናዎች ገበያ በሚገርም ፍጥነት እያደገ መሄዱ  ነው ተብሏል። እነዚህ መኪናዎች ከሚጠቀሙት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ በካሄደው የአየር ጥቃት አራት የአልሻባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተገልጿል። የአየር ጥቃቱ የአልሻባብ ቡድን በቅርቡ በሶማሊያ ለወሰደው የጥቃት እርምጃ የአጸፋ ምላሽ መሆኑም ተነግሯል። በዚሁ ጥቃት አራት የአልሻባብ ታጣቂዎች ሲገደሉ፥ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የየመን የሰላም ድርድር በስዊድን መካሄድ ሊጀምር መሆኑ ተነግሯል። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ የሚካሄደው ድርድሩ ለአራት ዓመታት የዘለቀውን የሀገሪቱን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ነው ተብሏል። የሰላም ድርድር እንዲጀምርም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰራተኞች ቡድን ከየመን መንግስት እና…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ   ጅቡቲን ሊጎበኙ መሆኑ ተገለፀ። የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  በትናትናው ዕለት  ይፋ እንዳደረጉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በቅርቡ ሀገሪቱን ይጎበኛሉ ብለዋል። ሁለቱ ሀገራት በኢትዮጵያ መንግስት ድጋፍ በመካከላቸው የነበረውን ልዩነት ለመፍታት በከፍተኛ መሪዎች ደረጃ ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦስትሪያው መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የኦስትሪያው መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀምረዋል። የምክክር መድረኩ “በአንድነት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሽግግር” በሚል መሪ ቃል ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው። በአዲስ አበባ የኦሮሞ ባህል ማእከል አዳራሽ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምክክር…

የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ሃገሪቱ ካሏት ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች ውስጥ ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የያዘ ነው፡፡ በክልሉ ከሃምሳ ስድስት በላይ ብሄረሰቦች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ የዚህ ክልል አከላለል ከሌሎች ስምንት ክልሎች የተለየ ነው፡፡ ሌሎቹ የሃገሪቱ ክልሎች በቋንቋቸው ስም የወጣላቸው…
መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ ፣ ኢትዮ ቴሌ ኮም እንደ ዋትሳፕ : ሚሴንጀር : ቫይበር…