ባለፈው ሳምንት ለቀንደኛው ህወሃት ለደብረጽዮን የማይገባውን አክሊል በታላቁ በዓል አክሱም ጽዮን ላይ ያጠለቁለት አቡነ ማቲያስ ማን እንደነበሩና ለሚሰሩት የክህደት ስራ ታሪካቸውን በጥቂቲም ቢሆን ለመቃኘት ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ። በደብረጽዮን የሚመራዊ ህወሃት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ደበኛ ጠላቷ ስለሆነ ከደደቢት በረሃ ከተነሳበት…
ሜቴክ የ146,288,913,711.6 ብር በ21 ሀገራት ከሚገኙ ኩባንያዎች ጋር ኮንትራት ተፈራርሟል።

ሜቴክ በውጪ ከሚገኙ ድርጅቶች ጋር የ5,140,158, 598.44 ዶላር ወይም የ146,288,913,711.6 ብር በ21 ሀገራት ከሚገኙ ኩባንያዎች ጋር ኮንትራት ተፈራርሟል። ከዚህ በተጨማሪ የ133,185,622.47 ዩሮ ወይም የ4,320,341,596.17 ብር ኮንትራት በ11 ሀገራት ከሚገኙ ድርጅቶች ጋር ተፈራርሟል። በአጠቃላይ እ.አ.አ. ከ2010 – 2012 ባሉት ሦስት አመታት…
ከሜቴክ ሰራተኞች ሾልኮ የወጣው የግዢ ስምምነት የመረጃ ቋት

ከሜቴክ ሰራተኞች ሾልኮ የወጣው የግዢ ስምምነት የመረጃ ቋት እ.አ.አ. ከ2010 – 2012 ዓ.ም ባሉት ሦስት አመታት ድርጅቱ የፈፀማቸውን የውጪ ኮንትራት ውሎች በዝርዝር ይዟል። በዚህ ሰነድ “የውጪ ኮንትራት” (Foreign Contract) በሚል ርዕስ ስር፤ የውል ቁጥር፣ የውል ዓይነትና ሁኔታ፣ የተዋዋለው ድርጀት ስምና…
ሰፋ ያለ አመለካከትን፤ እርቅን፤ አንድነትን፤ እና ትብብርን ማቀንቀን አስፈላጊ ነው = ( ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ )

ሰፋ ያለ አመለካከትን፤ እርቅን፤ አንድነትን፤ እና ትብብርን ማቀንቀን አስፈላጊ ነው = ( ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 13ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በማስመልከት በዘሬው ዕለት ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ 140 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎችን በጠ/ሚኒስተር ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ተቀብለው አነጋገሩ።…
በሃይማኖት ስም ማጭበርበር ይቁም

DW በየትኛዉም ዓለም በችግር ጊዜ አልያም በለዉጥ ወቅት ብዙዉን ጊዜ ሰዎች መንፈሳዊ መፍትሄን ለማግኘት መሻታቸዉ የታወቀ ነዉ። ረሃብ ሲመጣ ፤ ጦርነት ሲከሰት፤ ሰዎች ነገር ሁሉ ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆን፤ ከነሱ ከፍ ወዳለዉ ኃይል ማዘንበላቸዉ እሙን ነዉ። ይህን ተከትሎ በተለያዩ ሃይማኖቶች አጭበርባሪዉ…
ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው ተባለ

ለምርምርና ለልማት ጉዳዮች የታሰበችው ሳተላይት የንድፍ ሥራ ተጠናቅቆ ወደ ግንባታና ምርት ምዕራፍ መሸጋገሩን የኢትዮጵያ የኅዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሰሎሞን በላይ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። በስምንት ሚሊዮን ዶላር ወጭ እየተገነባች ያለችውና ለውንጨፋ ስትደርስ ሰባ ኪሎግራም የምትመዝነው “ኢትዮሳት-ዋን” ምኅዋር ላይ…
የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ መሪውን ጨምሮ 72 አመራሮቹን አሰናበተ

አብዴፖ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፖርቲው ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ስዩም አወልን ጨምሮ 72 አመራሮቹንና አባላቱን በክብር አሰናበተ ። አብዴፖ በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በነበረው ውይይት ለውጡን በሚመጥን መልኩ አመራሩን በአዲስ እንደሚተካ አስታውቆ ነበር ።…