በወያኔ ዘመን በሕወሓት በቆመለት የመከላከያ፣ የፖሊስ፣ የደኅንነት፣ የአፓርታይዳዊ ህግና የልዩ ኃይል ጦር ቀጥተኛ ድጋፍ እየታገዘ የሌሎች ጎሣዎች ወንድምና እህቶቹን ከጥቅምና ከንግዱ ዘርፍ ከማስወጣት ባለፈ ራሱ ተሳድዶ፣ ተገርፎ፣ ሀብት ንብረቱን ተዘርፎ፣ በማንነቱ ተዋርዶ፣ ከሀገር የተባረረ ወይም በእስር ቤት የተኮላሸና ግብረ ሶዶም…

ከሥድስት ዓመታት በፊት ኤርትራ ከሱዳን ጋር የምትዋሰንበትን ድንበር ለማቋረጥ ከሞከረች በኋላ የተሰወረችው የኪያም አሊ አብዱ ቤተሰብ የት እንዳለች እየጠየቀ ነው።

ከሥድስት ዓመታት በፊት ኤርትራ ከሱዳን ጋር የምትዋሰንበትን ድንበር ለማቋረጥ ከሞከረች በኋላ የተሰወረችው የኪያም አሊ አብዱ ቤተሰብ የት እንዳለች እየጠየቀ ነው።

(ይህ ጽሑፍበድረገፆች ከወጣ ሦስት ዓመታት ሊሆኑት ነው፡፡ እስኪ ደግመን እንየው… ) ሜቴክ የሚባለው የወያኔ ድርጅት ሀገሪቱን ራቁቷን እያስቀራት ነው፤ በላም አለኝ በሰማዩ የስኳር ፋብሪካ የውሸት ግንባታ ሂደት የሚያግበሰብሰውገንዘብ አልበቃ ብሎ በሌሎች የመንግሥት ተብዬ ተቋማትም እጁን እየላከ የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት እያሟጠጠው…
ሜቴክ የ146,288,913,711.6 ብር በ21 ሀገራት ከሚገኙ ኩባንያዎች ጋር ኮንትራት ተፈራርሟል።

ሜቴክ በውጪ ከሚገኙ ድርጅቶች ጋር የ5,140,158, 598.44 ዶላር ወይም የ146,288,913,711.6 ብር በ21 ሀገራት ከሚገኙ ኩባንያዎች ጋር ኮንትራት ተፈራርሟል። ከዚህ በተጨማሪ የ133,185,622.47 ዩሮ ወይም የ4,320,341,596.17 ብር ኮንትራት በ11 ሀገራት ከሚገኙ ድርጅቶች ጋር ተፈራርሟል። በአጠቃላይ እ.አ.አ. ከ2010 – 2012 ባሉት ሦስት አመታት…
ከሜቴክ ሰራተኞች ሾልኮ የወጣው የግዢ ስምምነት የመረጃ ቋት

ከሜቴክ ሰራተኞች ሾልኮ የወጣው የግዢ ስምምነት የመረጃ ቋት እ.አ.አ. ከ2010 – 2012 ዓ.ም ባሉት ሦስት አመታት ድርጅቱ የፈፀማቸውን የውጪ ኮንትራት ውሎች በዝርዝር ይዟል። በዚህ ሰነድ “የውጪ ኮንትራት” (Foreign Contract) በሚል ርዕስ ስር፤ የውል ቁጥር፣ የውል ዓይነትና ሁኔታ፣ የተዋዋለው ድርጀት ስምና…
ሰፋ ያለ አመለካከትን፤ እርቅን፤ አንድነትን፤ እና ትብብርን ማቀንቀን አስፈላጊ ነው = ( ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ )

ሰፋ ያለ አመለካከትን፤ እርቅን፤ አንድነትን፤ እና ትብብርን ማቀንቀን አስፈላጊ ነው = ( ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 13ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በማስመልከት በዘሬው ዕለት ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ 140 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎችን በጠ/ሚኒስተር ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ተቀብለው አነጋገሩ።…
በሃይማኖት ስም ማጭበርበር ይቁም

DW በየትኛዉም ዓለም በችግር ጊዜ አልያም በለዉጥ ወቅት ብዙዉን ጊዜ ሰዎች መንፈሳዊ መፍትሄን ለማግኘት መሻታቸዉ የታወቀ ነዉ። ረሃብ ሲመጣ ፤ ጦርነት ሲከሰት፤ ሰዎች ነገር ሁሉ ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆን፤ ከነሱ ከፍ ወዳለዉ ኃይል ማዘንበላቸዉ እሙን ነዉ። ይህን ተከትሎ በተለያዩ ሃይማኖቶች አጭበርባሪዉ…

አንድ ቅቤ አምራች ገበሬና ዳቦ አምራች ነጋዴ እንደ አጋጣሚ ድግስ ላይ ተገናኝተው ያወራሉ፡፡ በጨዋታቸው በጣም ስለተግባቡ ከዚህ በኋላ አጋጣሚ ፈጥረው ለመገናኘት ይስማማሉ፡፡ ነጋዴው ጠዋት ጠዋት 300 ግራም ዳቦ ሲልክለት ገበሬው ደግሞ ማታ ማታ 300 ግራም ቅቤ ሊልክለት ተስማሙ፡፡ በዚህ መልኩ…
ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው ተባለ

ለምርምርና ለልማት ጉዳዮች የታሰበችው ሳተላይት የንድፍ ሥራ ተጠናቅቆ ወደ ግንባታና ምርት ምዕራፍ መሸጋገሩን የኢትዮጵያ የኅዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሰሎሞን በላይ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። በስምንት ሚሊዮን ዶላር ወጭ እየተገነባች ያለችውና ለውንጨፋ ስትደርስ ሰባ ኪሎግራም የምትመዝነው “ኢትዮሳት-ዋን” ምኅዋር ላይ…

ዋዜማ ራዲዮ- ለሀያ ሰባት ዓመታት በስልጣን ላይ የነበረውንና በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ህወሐት ይመራ የነበረው መንግስት በለውጥ አራማጆች እጅ እንዲገባ ህዝባዊ ተቃውሞ ከፈጠረው ግፊት በተጨማሪ በራሱ በመንግስት ውስጥ የነበረው ክፍፍል አስተዋፅዖ አድርጓል። ብዙዎች ቲም ለማ በመባል የሚታወቀውን የኦህዴድና የብአዴን አንጃ…
የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ መሪውን ጨምሮ 72 አመራሮቹን አሰናበተ

አብዴፖ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፖርቲው ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ስዩም አወልን ጨምሮ 72 አመራሮቹንና አባላቱን በክብር አሰናበተ ። አብዴፖ በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በነበረው ውይይት ለውጡን በሚመጥን መልኩ አመራሩን በአዲስ እንደሚተካ አስታውቆ ነበር ።…