ቅዳሜ በህወሓት አስገዳጅነትና ተለማማጭነት አሁን በመላው ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ለውጥ የመቃወም እንደምታ ያለው ሰልፍ ተጠርቷል። እስካሁን ድረስ በርካታ መረን የወጣ ሌብነት የፈጸሙ፣ እጅግ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብቶችን የጣሱና ሌሎች ተፈላጊ ወንጀለኞችን በትግራይ ደብቆ የያዘው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) በኤፈርት አልባሽነት…

(Mesganaw Andualem) የአማራ “ክልል” ፖሊስ አዛዦች የቅማንት ኮሚቴ ናቸው ተባለ አይደለም እንዴ! በጣም የሚገርመው የቁጥር መብዛት ዋጋ እንደሌለው ማሳያው በቅማንት እንቅስቃሴ ነው፡፡ የቅማንት ኮሚቴ አማራን ለትንሽ ተረፈ እንጅ አመድ አድርጋ በልታዋለች እኮ፡፡ የቅማንት ኮሚቴ አንድ ሙሉ ዩኒቨርሲቲ አላት፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ…

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ——ዓለም አቀፍ የህብረት ጥሪ-——– ዶር ዐብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ከሆኑበት ጊዜ ወዲህ የሚካሄደው ትግል፤ በአንድ በኩል መሰረታዊ ለውጥን በሚደግፉ፤ በሌላ በኩል ይህን ለውጥ በሚቃወሙ፤ ጥቅማቸው በተነካ፤ ግዙፍ ገቢና ኃብት ሰርቀው፤ ዘርፈውና ደብቀው “ሕገ መንግሥቱ ይከበር” በሚል ተንኮለኛና ከእውነቱ…

ነፃነት ዘለቀ (netsaznetz28@gmail.com) በኢትዮጵያ ውስጥ ተወልጄ መኖር ከጀመርኩ አንስቶ እንዳለፉት 27 የወያኔ የግፍና የአፓርታይድ አገዛዝ ያለ አሣዛኝና አስገራሚ ክስተት በሕይወት ዘመኔ አላየሁም፤ ተጽፎም አላነበብኩም፡፡ ሰው በዘር መነጽር እየታዬ ሲሾምና ሲሻር መታዘብ የየዕለት ገጠመኛችን ነበር – ያ ቁስል አሁን ድረስ በቀላሉ…

(ሰመረ አለሙ semere.alemu@yahoo.com) እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ የሚባለዉ አባባል ለረጂም ዘመን ስሜት ሳይሰጠኝ ቆይቶ ዛሬ ተግባራዊነቱ ላይ ደርሻለሁ። ቀደም ባለዉ ጊዜ ሰርቶና ጥሮ ግሮ መኖር ያልሆነለት ዋልጌ ወሮበላ ሰርቶ አዳሪዉን ቀምቶ፤ ገበያተኛዉን አድፍጦና አስበርግጎ፤ መተዳደሪያዉን…

ብአዴን ሰንኮፍ ነው! ተምች ደም ለመምጠጥ ከአፉ የተኮሰው፣ ባማራ ገላ ላይ ክስክስ ያደረገው፣ መነቀል ያለበት ብአዴን ሰንኮፍ ነው፡፡ ደጋፊዎቻቸው ብታምኑም ባታምኑም፣ እንዲህ ዓይነት ሰንኮፍ ጠላት የሚመግብ፣ በአማራ ምድር ላይ በቅሎበት አያውቅም፡፡ እጀታን ከዘራ ምርኩዝ ያረጋችሁ፣ ዛፎችን ያስፈጀ ጠማማ ወዳችሁ፣ ከሕዝብ…

ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ፤ “ኢትዮጵያዊነት፣ ኢኮኖሚያዊ ልማትና እንቆቅልሾቹ  –  አዲሱ የለውጥ ጉዞ ወዴት? እንዴት?” በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት አዲሱ መጽሐፋቸው ይናገራሉ።