በአፋር ክልል ላይ የተካሔደ ዘረፋ ላይ ሙሉ በሙሉ የተሳተፉት የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ተጋለጠ

በእርግጥ ብዙዎቻችን ባለፉት አመታት ከፍተኛ ዘረፋና ሌብነት ሲፈፅሙ የነበሩት ሰዎች ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች እና ጄኔራሎች ይመስሉናል። በዚህ የወንጀል ተግባር የተሰማሩት አመራሩ ብቻ ሳይሆን ብዛት ያላቸው የህወሓት አባልና ደጋፊ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። በዛሬው ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ…

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ ዓለሙ እና አቶ ሀዲሽ ካሳ ደስታ በቁጥጥር ስር ዋሉ ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለፋና እንደገለፀው ግለሰቦቹ በከፍተኛ የመብት ጥሰት ተጠርጥረው ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት ብሏል ።
የጅማ – አጋሮ – ዲዴሳ ወንዝ ድልድይ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጠ/ሚ ዓብይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ተጀመረ።

የጅማ – አጋሮ – ዲዴሳ ወንዝ ድልድይ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ተጀመረ። የአንድን ሀገር ልማት በማፋጠን ረገድ ጉልህ ሚና ካላቸው የመሰረተ ልማት ዘርፎች አንዱ መንገድ ነው፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግስት ለዘርፉ በሰጠው ከፍተኛ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በደንቢያና ጭልጋ በቅማንትና አማራ ብሄር ተወላጆች መካከል ከአራት ቀናት በፊት በተቀሰቀሰ ግጭት ከሥድስት በላይ ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ የሰላምና ደኅንነት ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፀ። በተጨማሪም አንድ የመከላከያ ሠራዊት አባል መገደሉንና ቁጥራቸው 70 የሚደርሱ ቤቶች መቃጠላቸውን አስታውቋል።