የአማራ ብሄራዊ ንቃንቄ- አብን፣  ሕወሃትን የሽብር ቡድን ብሎ፣ በሕግ እንዲታገድ ጠየቀ 

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) በምእራብና መካከለኛ ጎንደር ዞኖች በቅማንት ስም የተደራጁና በሕወሃት የሚትገዙ ቡድኖች እየፈጠሩ ባሉት ቀውሱ ዙሪያ ማወጣው መግለጫ፣ ሕዝብን እያሸበረ ነው ያለው የኢሕአዴግ አባል ደርጅት የሆነው ሕወሃትን ከሷል። “በአማራ ሕዝብ በአጠቃላይ፤ በሰሜን ምዕራብ አማራ በተለይ እየደረሰ ላለው የሽብር ድርጊቶች…
በጎንደር እየተካሄደ ባለው የሰላም መድረክ ጄነራል አሳምነው ጽጌ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ

‹‹ከየትኛውም ወገን ያሉ አጥፊዎች ዘርን ሳያማክል በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡›› ጄኔራል አሳምነው ጽጌ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ባለው የሰላም መድረክ የአማራ ክልል ሰላም ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ጄነራል አሳምነው ጽጌ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ፡፡ ጄኔራሉ ‹‹ከየትኛውም ወገን ያሉ አጥፊዎች ዘርን ሳያማክል በህግ…
የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ አርማጭሆ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጓል።

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ አርማጭሆ ላይ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጓል። ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ፣ ደጀኔ ማሩ፣ ንግስት ይርጋና ሌሎቹም የኮሚቴው አባላት ተገኝተዋል ~ “እኛ አማራ ነን ስንል በአማራ ምድር ያለው ቅማት አገው ሌሎችም አማራ ናቸው ብለን ነው የማስበው። ቅማት…
የቢቢኤን ጋዜጠኞች እና የድምፃችን ይሰማ አክቲቭስቶች የሆኑት ሳዲቅ አህመድ እና አብዱራሂም አሕመድ አዲስ አበባ ገቡ

የቢቢኤን ጋዜጠኞች እና የድምፃችን ይሰማ አክቲቭስቶች የሆኑት ሳዲቅ አህመድ እና አብዱራሂም አሕመድ አዲስ አበባ ገቡ በውጭ ሃገራት የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ድምጽ ሆኖ ሲሰራ የቆየው ቢቢኤን (በረካ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ) የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ገብተዋል።   የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ…
ሕገወጥ 64 ሺህ 50 ዶላርና 56 ሽጉጦች ተያዘ

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 64 ሺህ 50 ዶላርና 56 ሽጉጦች መያዙን የገቢዎች ሚኒስተር አስታወቀ ። 64 ሺህ 50 ዶላሩ ከአንዲት ተጠርጣሪ በቶጎ ውጫሌ በኩል ከአገር ሊወጣ ሲል በጉምሩክ ኬላ መያዙን ገልፆ 56 ሽጉጦችን ደግሞ አርበረከቴ በተባለ ቦታ ሁለት ግለሰቦች…
ጠ/ሚ አብይ እና የእንግሊዙ ቶኒ ብሌየር የባሌ አርሶ አደሮችን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ በኩታ ገጠም ማሳ ላይ ስንዴ የሚያመርቱ አርሶ አደሮችን እርሻ ጎበኙ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንዳመለከተው በጉብኝቱ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ተገኝተዋል። በባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ…
የአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው ተባለ

የአማራ ክልል ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 4 ባሉት ቀናት የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች ፍቃድ ይሰጣል።ክልሉ ፍቃድ ለመስጠት የወሰነው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከልና ሕብረተሰቡ የሚያነሳውን የመሳሪያ ባለቤትነት ጥያቄ ለመመለስ በማሰብ መሆኑ ተነግሯል።