በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት የደህንነት ከፍተኛ ሹሞች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ (ኢፕድ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ እና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10 የወንጀል…
ሜቴክ ባቀረበው ጥራት የጎደላቸው የሐይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ ገመዶች ምክንያት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ላይ መስተጓጎል አስከተለ፡፡

በሜቴክ በኩል የቀረቡት የሐይል ተሸካሚ ገመዶች የጥራት ጉለት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጥሯል (ኢፕድ) ሜቴክ ባቀረበው ጥራት የጎደላቸው የሐይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ ገመዶች ምክንያት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ላይ መስተጓጎል አስከተለ፡፡ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት…
የቅማንት ጉዳይ! – (ሙሉቀን ተስፋው )

የቅማንት ጉዳይ! (ሙሉቀን ተስፋው ) የትሕነግ ቅጥረኞች በአካባቢው ሕዝብ ላይ ያደረሱት ጥፋት ቀላል እንዳልሆነ ግልጽ ነው። ከዚህ በኋላ ግን ይህ ጥፋት አይቀጥልም፤ በፍጹም አይቀጥልም። ለጠፋው ንብረት፣ ያለአግባብ ለተሰዉ ወገኖቻችን እናዝናለን)) ከባለፈው ጥፋት መማር ግድ ይለናል። የቅማንት ጥያቄ የሕዝቡ አይደለም። በ69ኙም…
አቶ በረከት ስምኦን ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ ከኤርፖርት ታገዱ

በትግራይ ክልላዊ መንግስት ተጋባዥነት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ እንዲታደሙ እና ንግግር እንዲያደርጉ የተጠሩት አቶ በረከት ስምዖን ወደ መቀሌ ሊበሩ ሲሉ ከቦሌ አየር ማረፊያ በደህንነቶች መብረር እንደማይችሉ መታገዳቸውን እና በመቀሌው ሰልፍ ላይ አለመገኘታቸውና ንግግራቸው አለማቅባቸው  ምንጮች በላኩልን መረጃ ገለጹ።
ኢትዮጵያ በ27 አመት አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ የሚገመት ሀብት ሸሽቶባታል፡፡

Sheger FM ኢትዮጵያ በ27 አመት ውስጥ 36 ቢሊዮን ዶላር ወይም አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ የሚገመት ሀብት ሸሽቶባታል፡፡ ይህ የገንዘብ አቅም ወይም የሀብት አቅም በ80 ቢሊዮን ብር ሂሳብ 13 የህዳሴ ግድቦችን ለመገንባት የምችል የገንዘብ መጠን ነው፡፡ በተደጋጋሚ የውጭ ምንዛሪ…