ቤተ ክርስቲያን: አገር አቀፍ የሰላም እና ስብከተ ወንጌል ስምሪት ልታካሒድ ነው

ሥልጠናን፣ሕዝባዊ ውይይትንና ዕቅበተ እምነትን ያካተተ ስምሪት ነው፤ እስከ ታኅሣሥ መጨረሻ ድረስ፣52 አህጉረ ስብከትን ለማዳረስ ታቅዷል፤ በወቅቱ ፈተናዎች፥የካህናትና የወጣቶች መብትና ግዴታ ላይ ያተኩራል፤ በሰማዕትነትና በሚዲያ አጠቃቀም ረገድ ኦርቶዶክሳዊውን ወጣት ያነቃል፤ *** ከ9ሚ. ብር በላይ በጀት ተመድቧል፤250 ጠቅላላ ልኡካን ይሳማሩበታል፤ በእያንዳንዱ ስምሪት…
በደቡብ ክልል የቤተ ክርስቲያንን መብት የሚጋፉ ባለሥልጣናት ተጽዕኖ እንዲቆም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አሳሰቡ፤“አማራጩ ራስን አጠናክሮ መገኘት ብቻ ነው”

ከባለሥልጣናቱ አንዳንዶቹ፣ የሃይማኖት ሰባክያን እና ሓላፊዎች ናቸው፤ በሆሳዕና እና በከምባታ፣ ሕጋዊ የባሕረ ጥምቀት ይዞታችንን እያወኩ ነው፤ “ጥቃትን የምንቋቋመው የመከላከል አቅምን በአንድነት በማጠናከር ብቻ ነው” በ1.5 ሚ. ብር ወጪ የአብነት ት/ቤት ለመሥራት ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ *** በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአመራር ለውጥ አደረገ

(ኢሳት ዲሲ– ታህሳስ 2/2011)በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአመራር ለውጥ መደረጉ ተገለጸ። ንግድ ባንኩ በጀመረው የአሰራር ለውጥ አራት አዳዲስ ምክትልፕሬዝዳንቶች ተሹመዋል።           ከተሾሙት አራት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሁለቱ ከግል የንግድ ባንኮች የመጡ ናቸው ተብሏል። ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ ከመንግስት የፋይናንስ ተቋማት የመጡ መሆናቸውን ዘገባዎች…
የአዴት ከተማ ነዋሪዎች ባህር ዳር ገቡ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 2/2011) በምዕራብ ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ነዋሪዎች ያልተለወጠው አመራር በአስቸኳይ ስልጣን እንዲለቅ በመጠየቅ ለአቤቱታ ባህር ዳር ገቡ። በወረዳው ባልተለወጡ የአስተዳደር አካላት እየተፈፀመ ያለውን ሙስናና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲቆም እንዲሁም  አመራሮቹ ለህግ እንዲቀርቡ  የአዴት ነዋሪዎች ጠይቀዋል።…
ከተሿሚ ዲፕሎማቶች ውስጥ ተጠርጣሪ ወንጀለኞች ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 2/2011)በቅርቡ ከ50 ለሚበልጡ ዲፕሎማቶችተሰጠ ከተባለው ሹመት ጋር ተያይዞ ዝርዝሩ ይፋ ሳይሆን የቀረው ከተሿሚዎቹ ውስጥ ተጠርጣሪ ወንጀለኞች በመገኘታቸው እንደሆነ የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች ገለጹ። ለአዲሱ ሹመት ታጭተው ከነበሩት ውስጥ አንዱ በሳምንቱ መጨረሻ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።           የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…
ለተፈናቃዮች የእርዳታ እህል ማቅረብ አልተቻለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 2/2011) በቤንሻንጉል ጉምዝና አዋሳኝ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች የእርዳታ እህል ማቅረብ አለመቻሉን የብሔራዊ የአደጋና ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ፋይል በሌላ በኩል በአካባቢዎቹ ለወራት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆምና ታጣቂዎችን መሳሪያ ለማስፈታት የፌደራል መንግስት ተጨማሪ የመከላከያ ሰራዊት…
በደቡብ ክልል ቡርጂ ግጭት ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 2/2011)በደቡብ ክልል ቡርጂ አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ።           በግጭቱም በሰዎችና በንብረት ላይ ጉዳትመድረሱ ነው የታወቀው። ፋይል           ከኦሮሚያ ክልል ጋር ይዋሰናል በተባለው በምዕራብ ጉጂ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት ይሄ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ አለመብረዱን ነው ነዋሪዎቹ የሚናገሩት።           ግጭቱ በዋናነት…

በሶማሊያው ፕሬዝዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ላይ በሃገሪቱ ፓርላማ አባላት ላይ ከስልጣናቸው እሰከመባረር የሚያደርሰው በቂ የፓርላማው አባላትን ድጋፍ ባለማግኘቱ ውድቅ ተደረገ። እሁድ ዕለት በሃገሪቱ ሕግ አውጪ ምክር ቤት አባላት በፕሬዝዳንቱ ላይ የቀረበው እንዲከሰሱ የሚጠይቀው የውሳኔ ሃሳብ አስፈላጊ ቁጥር ባላቸው የምክር ቤቱ…

በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በተከተሰተው የነዳጅ እጥረት የንግድ እንቅስቃሴውን እያዳከመው መሆኑ ተገለጸ:: በነዳጅ አቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም ምክንያት በየጊዜው የነዳጅ እጥረቱ እየጨመረ መምጣቱን የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያዎች ቢገልጹም መንግስት ግን ነዳጅ በህገወጥ መንገድ ከአገር እንዲወጣ እየተደረገ በመሆኑ ለእጥረቱ መንስኤ መሆኑን ገልጿል:: መንግስት በአሁኑ…

ፈረንሣይን ሲንጣት ከከረመው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ በኋላ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተው ባደረጉት ንግግር በርካታ የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ቃሎች ገብተዋል። ይሁን እንጂ ሥልጣናቸውን እንደማይለቅቁ ተናግረዋል።