በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ለዉጥ እንዲመጣ ጉልህና ታሪካዊ ሚና የተጫወቱ የሚባሉት አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሞ ክልል ርእስ መስተዳደር ከሆኑ ወደ ሁለት አመት ሊሆናቸው ነው። የለማ ቲም ተብሎ የሚታወቀው፣  አቶ ለማና የትግል አጋሮቻቸው የሆኑ ዶ/ር አብይ አህመድ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ዶር…
ህልሜ አማርኛ ይፋዊ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ እስኪሆን ድረስ መስራት ነው-ኒጀራዊቷ የፊልም ሰው ራማቱ ኪየታ

ህልሜ አማርኛ ይፋዊ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ እስኪሆን ድረስ መስራት ነው-ኒጀራዊቷ የፊልም ሰው ራማቱ ኪየታ ባህር ዳር፡ ጥቅምት 17/2010 ዓ/ም (አብመድ)በፊልሙ ዓለም የአፍሪካን ወዳጅነት ለማጠናከር እየሠራች ያለችው የአፍሪካ ፊልም ስራ ባለሙያዎች ማህበር አባል ራማቱ ኪየታ አማርኛ የአፍሪቃ ህብረት የስራ ቋንቋ እስከሚሆን…

ቢቢሲ አማርኛ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ውስጥ ለስቃይ እና ለእንግልት የተዳረጉ የቀድሞ እስረኞች መንግሥትን ካሳ እንጠይቃለን አሉ። የ32 ዓመቱ ሰይፈ ግርማ በሽብር ወንጀል ተከሶ ለሦስት ዓመታትን በእስር አሳልፏል። በቆይታውም ከፍተኛ የማሰቃየትና የማስፈራራት ተግባራት ይፈፀምበት እንደነበረ የሚናገረው ሰይፈ እግሩ ላይ…
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ከሸጠችው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ28 ሚሊዮን ዶላር በላይ አገኘች፡፡

ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ከሸጠችው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ28 ሚሊዮን ዶላር በላይ አገኘች፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳንና ለጅቡቲ ካቀረበው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ነው 28 ሚሊዮን 414 ሺህ 752 ዶላር ገቢ አገኘሁ ያለዉ፡፡ የተቋሙ የማርኬቲንግና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ቢሮ እንደገለጸው ገቢው የተገኘው ከሠኔ 2010…

1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት (Seyuom Teshome) አንድ መንግስት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ ወይም በዝባዥ…
የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአንድነት እና የፍቅር ሰልፍ በምሽት አካሄዱ

‹‹የታየው የአንድነት መንፈስ እና ኃላፊነት ያስደንቃል፡፡››የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ • የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአንድነት እና የፍቅር ሰልፍ ትናንት ከአመሻሹ 11፡30 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1፡30 ተካሂዶ በሰላም ተጠናቋል፡፡ የታየው ሰላማዊ ሰልፍ ለሁሉም የሰው ዘር ፍቅርን የሚሰብክ በመሆኑ ሌሎች ልንማር ይገባል ያሉት…