ማዕከላዊ ተብሎ የሚጠራው የወንጀል ምርምራ ጣቢያ ተዘግቶ ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎች ጊዜያዊ መኖሪያ ሆኗል የቀድሞ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ጣቢያ ተዘግቶ ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎች በጊዜያዊነት እየኖሩበት መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በጉብኝቱ…
ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ ተላለፈ

ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ ተላለፈ ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ መተላለፉ ተገለፀ። የምስራቅ እዝ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ እንደተናገሩት 66ቱ ወታደሮች በቀዳማይ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ቀርበው…
በጅግጅጋ ጉምሩክ ናፍጣና ነዳጅን ጨምሮ ከ24 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ የኮንትሮባንድ እቃ ከሃገር ሊወጣና ሊገባ ሲል ተያዘ

ባለፈው ህዳር ወር ብቻ በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ናፍጣና ነዳጅን ጨምሮ ከ24 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ የኮንትሮባንድ እቃ ከሃገር ሊወጣና ሊገባ ሲል መያዙን የገቢዎች ሚኒስትር ተናገረ፡፡ 201 ሺህ ዶላርም በህገ-ወጥ መንገድ ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ስር ውሏልም ብሏል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ…
‹‹ፌዴራሊዝም የአስተዳደር ዘይቤ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ተስፋም ስጋትም አይደለም፤ ችግሩ አተገባበሩ ላይ ነው፡፡›› ምሁራንና ፖለቲከኞች

‹‹ፌዴራሊዝም የአስተዳደር ዘይቤ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ተስፋም ስጋትም አይደለም፤ ችግሩ አተገባበሩ ላይ ነው፡፡›› ምሁራንና ፖለቲከኞች (አብመድ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የሥራ አስፈጻሚ አባል ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ፌዴራሊዝም የሀገራችን የረዥም ጊዜ የሕዝብ ጥያቄ ያመጣው አደረጃት ነው››…
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በነማን እንደሚዘወር ለማወቅ ጥናት መጀመሩን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተናገረ፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በነማን እንደሚዘወር ለማወቅ ጥናት መጀመሩን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተናገረ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ያለው ህገ-ወጥ መሳሪያ የሚመጣበትና የሚመረትበት ቦታ የት እንደሆነም ተለይቷል የተባለ ሲሆን ወንጀሉን ለመከላከል በውጭ ጉዳይ ሚ/ር በኩል ከሃገራቱ…
በስደት ላይ ሆነው ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚገልጽ ሰነድ ላልነበራቸው ዜጎች ፓስፖርት እየተሰጠ ነው

በስደት ላይ ሆነው ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚገልጽ ሰነድ ላልነበራቸው ዜጎች ፓስፖርት እየተሰጠ ነው በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ተሰደው ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያሳይ ሰነድ ስላልነበራቸው ”አገር አልባ” ሆነው የቆዩ ዜጎች ፓስፖርት እየተሰጣቸው ነው ተባለ። በተለያየ ምክንያት መኖሪያቸውን ኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ አገራት ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ…