በመርማሪዎች የአካል ጉዳት የደረሰበት ወጣት ለምን ተናገርክ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ

በመርማሪዎች የአካል ጉዳት የደረሰበት ወጣት ለምን ተናገርክ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት) •በበደል ፈፃሚዎች ባለሥልጣናት የሚደርስባቸውን ጫና በመፍራት የቤት አከራዮቹ ቤቱን እንዲለቅ እንዳደረጉት ገልጿል፤ ‹‹የፍትህ ሰቆቃ›› በሚል በተሰራጨው ዘጋቢ ፊልም ላይ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ በደረሰበት ድብደባ…

በቅርቡ ኢትዮጵያን እና ኤርትራን የጎበኙት የአሜሪካው የአፍሪካ ጉዳዮች ሀላፊ ቲቦር ናጊ በኢትዮጵያ ያዩትን ለውጥ አስገራሚ ነው ብለው ለአለቆቻቸው ዋሽንግተን ዲሲ ነግረዋል። አክለውም ባሳለፉት የ40 አመት የስራ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የታየው አይነት ለውጥ ተመልክተው እንደማያውቁ ተናግረው ጠ/ሚር አብይ ብዙም እንቅልፍ…
2018 – የኤርትራዊያን ልዩ የሰላም ዓመት!  አፍሪካ ኒውስ 

2018 – የኤርትራዊያን ልዩ የሰላም ዓመት! አፍሪካ ኒውስ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ስሌት ከ2009 ጀምሮ ኤርትራ በበርካታ ጉዳዮች ከቀሪ የዓለም ሀገራት ጋር ግሉል ሆና ቆይታለች፡፡ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ማዕቀብ እና የጎረቤት ሀገሮች ግጭት ለኤርትራ መገለል ምክንያቶች ነበሩ፡፡ ይህ የታሪክ…
‹‹ሜቴክ ሙሉ በሙሉ ስራውን ለቆ ወጥቷል – ለሰራተኞች ካሳ የመክፈል ኃላፊነትም የ‹‹ሜቴክ›› ነው፡፡››የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት

‹‹ሜቴክ ሙሉ በሙሉ ስራውን ለቆ ወጥቷል::ከፕሮጀክቱ ሲሰሩ ለነበሩት ሰራተኞች ካሳ የመክፈል ኃላፊነትም የ‹‹ሜቴክ›› ነው፡፡››የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት (አብመድ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳር በጃዊ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች በሀገሪቱ የሚታየው የስኳር እጥረት መፍትሄ እንዲያገኝ መንግስት የሰጣቸውን ካሳ በመቀበል ውድ ሀብታቸው የሆነውን…
ለምግብ አለመፈጨት የሚያጋልጡ ልምዶች አና መፍትሄዎች

ለምግብ አለመፈጨት የሚያጋልጡ ልምዶች አና መፍትሄዎች ‹‹እየሰሩ መመገብ ለምግብ አለመፈጨት ያጋልጣል፡፡›› የስነ ምግብ ባለሙያ የምግብ አለመፈጨት ችግር በብዙ ሰዎች ዘንድ እየተለመደ የመጣ የጤና እክል ሆኗል ይላሉ፡፡ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም፣ የጨጓራ ህመም እና ሌሎች የስቃይ ስሜቶች የሚስተዋሉ ምልክቶች ናቸው፡፡ እንግሊዛዊቷ የስነ-ምግብ…
‹‹የማንነት ጥያቄን በግርግር መጠየቅ ተገቢ አይደለም፡፡›› የአማራ ክልል መንግስት

‹‹የማንነት ጥያቄን በግርግር መጠየቅ ተገቢ አይደለም፡፡›› የአማራ ክልል መንግስት (አብመድ) ሁለቱን ህዝቦች ለማቃቃር የሚንቀሳቀስን ኃይል እንደማይታገስ የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…
በአዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል የተባለው ሰልፍ እውቅና የለውም ተባለ

ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል የተባለው ሰልፍ እውቅና የሌለው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ አንዳንድ ግለሰቦች የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ ስለመሆናቸው መረጃ እንደደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ ሰልፉ በከተማ አስተዳደሩም ይሁን በፖሊስ እውቅና የሌለው…
በዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ ለማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ተቀመጡ

በዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ ለማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ተቀመጡ ትኩረቱን በዩኒቨርሲቲዎች በሚስተዋሉ ግጭቶች ላይ ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው ውይይት ላይ የዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና የቦርድ ሰብሳቢዎች ተሳትፈውበታል፡፡ በውይይቱ ላይ እንደተገለፀው መንግስት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎችን ሲከፍት…