ግፍ ሰርቶ መደበቅ፤ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም – ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ዛሬ ካስተላለፉት “ግፍ ሰርቶ መደበቅ፤ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም” መልዕክት ላይ የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡- • ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት፡፡ • ሰብዓዊ መብትም ሆነ ሌሎች ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሊረጋገጡ የሚችሉት አገር…

የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት ገብቶናል አሉ – ኢሳት (ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 3/2011)የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የከተማዋ ጸጥታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ስጋት ገብቶናል ሲሉ ገለጹ። ኤጄቶ በሚል የሚንቀሳቀሱ የሲዳማ ወጣቶች ስም የተደራጁ ሃይሎች የአካባቢውን ነዋሪ እያዋከቡ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገልጸዋል። ኢሳት…