ሀገርና ህዝብ የማስተዳደር ኃላፊነት ያለበት የፖለቲካ ቡድን በተወሰነ ደረጃ የሚታወቅ የተግባር መርህና አቋም ሊኖረው ይገባል። ህወሓት ግን በግልፅ የሚታወቅ ድርጅታዊ መርህና አቋም የለውም። በመሆኑም በቀጣይ ሊወስድ የሚችለውን የተግባር እርምጃ ሆነ ሊያደርግ የሚችለውን የአቋም ለውጥ ማወቅና መገመት አስቸጋሪ ነው። ባለፉት ሦስት…
በሞያሌ የመንግስት ተቋማት እየወደሙ ነው።

በበሞያሌ ከተማ ከሶስት ቀናት በፊት በሶማሊና በኦሮሞ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ በግጭቱ ሳቢያ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ሲሆን በመኖሪያ ቤቶች፤ በትምህርት ቤቶች፤ በፓሊስ ጣቢያና እንዲሁም የጤና ጣቢያ ባሉ የመንግስት ተቋማት ላይም ከፍተኛ የሆነ ውድመት እየደረሰ…

(ዘ-ሐበሻ) – [በቭዲዮ ለማይት እዚህ ይጫኑ] የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ ስልጣናቸውን ማስረከባቸውና በይፋ አሸኛኘት የተደረገላቸው ግንቦት 30, 2010 ዓም ነበር:: በዚህ ዕለት ጀነራል ሰዓረ መኮንን ቦታውን ተረክበው ኢታማዦር ሹም የሆኑ ሲሆን በአንድ ወሩ ሰኔ 30…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወንጀለኞችን ለመያዝ አይደለም ክልል ዓለም አቀፍ ወሰን አያግደንም ብለው መግለጫ በሰጡ ማግስት የዓለም አቀፉን ኢንተር ፖል ኃላፊ ኢትዮጵያ ገብተዋል:: በዛሬው ዕለትም የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰው የአለም አቀፉን ኢንተር ፖል ድርጅት ሃላፊ ዶክተር…

በአማራና በቅማንት ማህበረሰብ መካከል የተፈጠረውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ደመቀ መኮንን  ‹‹ድርጅት እና መሪዎች ያልፋሉ ህዝብና ታሪክ ግን ይቀጥላል፤ የምናልፍ መሪዎች የማያልፍ ጠባሳ ጥለን እንዳናልፍ ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡››…

በሕወሓት መንግስት ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል ከተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶች ጋር ታስራ የነበረችው ታዋቂዋ አርቲስት ሴና ሰለሞን ከእስር ከተፈታች በኋላ የጻፈችው ፊልም ሊመረቅ ነው:: “ጢቂ”…

የኦነግን አቀባበል ተከትሎ በአዲስ አበባ ቡራዩና አካባቢው ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘና በሽብርተኝነት የተከሰሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ከቀናት በፊት 17 ያህል በተመሳሳይ ክስ የቀረቡ የከተማው ወጣቶችን ክስ ፍርድ ቤቱ ወደግድያ ወንጀል እንደቀየረው መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው የፍርድ ቤት…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለባዶ በሆነ ልዩነት በግብጹ አል አህሊ ተሸነፈ። በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አሌክሳንድሪያ ላይ አል አህሊ ጅማ አባ ጅፋርን አስተናግዶ 2ለ0…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ዛሬ ታሕሳስ 5, 2011 ከጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው የተወያዩት ከ30 በላይ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮች ኢትዮጵያ ባለፉት ወራት በእርሳቸው አመራር ስር ያስመዘገበችውን ለውጥ በጥሩ ጎኑ እንደሚመለከቱት ገለፁ። በተለይም የፖለቲካ ምህዳር መስፋትና የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ዙሪያ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት በነብርጋዴር ጀነራል ጠና ቁርንዲ መዝገብ በከፍተኛ ሙስና በተጠረጠሩ 26 ሰዎች ላይ ከ10 እስከ 14 ቀናት የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ፈቀደ። በ7ኛ ተራ ቁጥር የተጠረጠሩት ኮለኔል ዙፋን…

(ዘ-ሐበሻ) ነገ ታህሳስ 6 እና ከነገ ወዲያ ታህሳስ 7 በመዲናችን አዲስ አበባ ሊካሄዱ የነበሩት ሕዝባዊ ሰልፎች መራዘማቸው ተገለፀ፡፡ የሰልፎቹ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በየፊናቸው ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የነገ ቅዳሜውን ሰልፍ የጠሩት የቄሮ ፊንፊኔ ኮሚቴ አባላት የነበሩ ሲሆን ሰልፉን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ…