ስብሃት ነጋ ዶ/ር አብይን ደካማ ነው እያለው ነው #ግርማካሳ

  “አሁን አገሪቷ እያስተዳደረ ያለው ሀይል ደካማ፣ አገሪቱን ማስተዳደር የማይችል እና ፀረ ዲሞክራሲ ሀይል ነው”   ይሄን ያለው የዘረኞች አባት የሆነው ስብሃት ነጋ ነው። ዶ/ር አብይን ጸረ-ዲሞክራሲያዊ ነው ያለውን እዚያው ለርሱ ሰዎች ይንገራቸው። ዶ/ር አብይ የፖለቲካ ምህዳሩን የከፈተ፣ ጋዜጦች እንዲያብቡ…
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ከሰላም ሚኒስትሯ ከወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተወያየ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ከሰላም ሚኒስትሯ ከወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተወያየ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ታህሳስ 3/2011 ከሰላም ሚኒስትሯ ከወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ጋር በሚኒስቴር መሥርያቤቱ ዉይይት አድርጓል። በዉይይቱ የኮሚቴው አባላት የእስካሁኑን የሥራ ሂደታቸውንበመግለፅ የገጠሟቸውን ተግዳሮቶችን አብራርተዋል። ሚኒስትሯም…
የደህንነት መሥሪያ ቤት የኅይል አሰላለፍ እና “የወያኔ ኅይል”

የደህንነት መሥሪያ ቤት የኅይል አሰላለፍ እና “የወያኔ ኅይል” (በረራ ጋዜጣ_ ታህሳስ 4/2011 ዓም) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 7 መምሪያዎች አሉት። እነሱም፣ የውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የውጭ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የቴክኒክ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የኢሚግሬሽንና…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ሞት ሀዘናቸውን ገለፁ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በሀዘን መግለጫቸው፥ “ክቡር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን የሰማሁት በከፍተኛ ሃዘን ነው” ሲሉ…
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ በቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ሞት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

የቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ህልፈትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የሀዘን መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በመግለጫቸው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በታታሪነትና በቅንነት ሀገራቸውን ያገለገሉ የህዝባዊ አገልግሎት ሰጪነት ተምሳሌት ነበሩ ብለዋቸዋል፡፡ የተሰማቸው ጥልቅ ሀዘን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስታዊ የቀብር…
ዓለም ዓቀፉ ፖሊስ ኢንተር ፖል የሸሹ ወንጀለኞችን በሚይዝበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር መከረ

የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ዋና ጸሃፊ ጀርገን ስቶክ ጋር ወንጀለኞችን መያዝ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ሚኒስትሯ የኢንተርፖል ደንብ በሚፈቅደው መሰረት በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በህገወጥ የሠዎች ዝዉዉርና ሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ የትም ሀገር እንዳይደበቁ ለማድረግ በሚያስችሉ…