ከነትጥቃቸው ቤተ መንግሥት በገቡ የመከላከያ ሠራዊት ኮማዶዎች ላይ ቅጣት ተላለፈ፡፡

መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ግዳጃቸውን አጠናቅቀው በመመለስ ላይ የነበሩና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ  (ዶ/ር) ጥያቄ እናቅርብ በማለት ቤተ መንግሥት ከገቡ የመከላከያ ኮማንዶ አባላት በ66ቱ ላይ ከአምስት ዓመት እስከ 14 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተላለፈ፡፡ በቀሪዎቹ ላይ አስተዳደራዊ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ ኮማንዶዎቹ የተከሰሱት…

ይህን ጥያቄ እንድናነሳ የሚያስገድደን ሕወሓት ከመንበረ ሥልጣን በቅሌት ተባርራ ከነግብረአበሮቿ መቀሌ ከመሸገች በኋላ ፤ 27 ዓመታት ሙሉ በዝርፊያ የረከሰና በደም የተጨማለቀ እጇን በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ጨርቅ ለመጥረግ የምትጎነጉነው ተንኮል መልክ እየያዘ መምጣቱ ነው፡፡ ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ጀምሮ በሀገር ውስጥም ባህር…
የኢትዮ ኤርትራን የጋራ ጥቅም መሰረት ያደረገ የህግ ማዕቀፍ በቅርቡ ሥራ ላይ ይውላል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያና ኤርትራን የጋራ ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የህግ ማዕቀፍ በአጭር ጊዜ እንደሚተገብር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴርና የሰላም ሚኒስቴር ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ100 ቀናት እቅድና አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ…
ጠ/ሚ አብይ አህመድ የ2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰው የሚለውን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የ2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰው የሚለውን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ አፍሪካን ሊደርሺፕ መጽሔት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የ2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰው የሚለውን ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በሰባት የተለያዩ ምድቦች የተካሄደ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከተሰጠው…
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ አረፉ

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግረማ ወ/ጊዮርጊስ አረፉ የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የዜና ምንጮች እንዳረጋገጡት ፕሬዝዳንቱ በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም ትናንት ሌሊት አርፈዋል። ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ታህሳስ 19 ቀን በ1917 ዓ.ም.…
የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግረማ ወ/ጊዮርጊስ አረፉ

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግረማ ወ/ጊዮርጊስ አረፉ የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የዜና ምንጮች እንዳረጋገጡት ፕሬዝዳንቱ በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም ትናንት ሌሊት አርፈዋል። ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ታህሳስ 19 ቀን በ1917 ዓ.ም.…
በሞያሌና ቱርካና ተደጋግመው የሚከሰቱ ግጭቶች “የአካባቢው ምጣኔ ኃብት እንዲቀጭጭና በቀጣናው ውጥረት እንዲሰፍን አድርጓል ተባለ

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር በሞያሌና ቱርካና ተደጋግመው የሚከሰቱ ግጭቶች “የአካባቢው ምጣኔ ኃብት እንዲቀጭጭና በቀጣናው ውጥረት እንዲሰፍን አድርጓል” ሲል የምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት(ኢጋድ) አስታውቋል። በጉዳዩ ላይ እየተነጋገረ ያለው የኢትዮጵያና የኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የዘላቂ ሰላም የምክክር መድረክ የሁለቱ አገሮች የመንግሥት ባለሥልጣናት…