በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በሚያፈሱ የሞሮኮ ኩባንያዎች ላይ ድንገተኛ በሆነ ሕዝባዊ አመፅ፣ የትጥቅ ጥቃት ወይም ተመሳሳይነት ባላቸው ክስተቶች ምክንያት ጉዳት ቢደርስ የጉዳት ካሳና መልሶ ማቋቋሚያ ክፍያን የሚያስገድድ ስምምነት መንግሥት ሊፈጽም ነው። በኢትዮጵያና በሞሮኮ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለማድረግ የተፈረመውን ይህንን…
የህዳሴ ግድቡን በአራት ዓመታት ለማጠናቀቅ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልግ መንግሥት ይፋ አደርጋለሁ አለ

Reporter Amharic እስካሁን ከ98 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል በሜቴክ ተይዘው የነበሩ ሥራዎች በሙሉ ተነጥቀዋል በ2003 ዓ.ም. በይፋ ግንባታው የተጀመረው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአምስት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ የተመደበለት 80 ቢሊዮን ብር በጀት ቢሆንም፣ በተባለው ጊዜ ሳይጠናቀቅ ከመዘግየቱም በተጨማሪ ከተመደበለት…

Reporter Amharic እስካሁን ከ150 ኩንታል በላይ የተሰረቁ እንዳሉ ታውቋል በቀላሉ እንዳይከፈት በኮንቴይነር ታሽጎ ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ላይ በረቀቀ መንገድ ተከፍቶ ስርቆት የተፈጸመባቸው ላኪዎች ተበራክተዋል፡፡ እስካሁን ስድስት ላኪዎች የሥርቆቱ ሰለባ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ሪፖርተር ባደረገው ማጣራት ቴስቲ ኮፊ፣ ሙለጌ፣ አባሃዋ ኩባንያ፣…
ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም ትግራይ ውስጥ የወርቅ ካባ እና አክሊል በመሸለማቸው ህወሓት ሸላሚዎቹን አገተ

ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም ትግራይ ውስጥ የወርቅ ካባ እና አክሊል በመሸለማቸው ህወሓት ሸላሚዎቹን እንዳገተና እንዳስፈራራቸው Amdom Gebreslasie ገልጿል፡፡ Wedi Shambel ፅሁፉን ወደ አማርኛ ትርጉሞታል፡፡ ===================================== “የህወሓት አፈና በሰበካ ጉባኤ ማርያም ንግድ” የህወሓት ፅህፈት ቤት “ልኡል ራስ ስዩም መንገሻ እንደሚመጡ ለምን…
የስብሃት ማፊያ ቡድን – “EFFORT” የማፊያ ቡድን ንብረት ስለሆነ መወረስ አለበት!

Seyoum Teshome ክፍል 5፡ መቀሌ ላይ የመሸገው ህወሓት በሀገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በማስቀጠል እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ዋና እንቅፋት ሆኖ ይቀጥላል። በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የብሔር ግጭትና ብጥብጥ በማስነሳት በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ያደርጋል። በተለይ በትግራይ ክልል ደግሞ ምንም…
ሸህ መሐመድ ሁሴን አል አልአሙዲ በህይዎት አሉ !

ሸህ መሐመድ ሁሴን አል አልአሙዲ በህይዎት አሉ ! ============================= * ሳውዲው ባለስልጣ ክስ እንደተመሰረተባቸው ተናግረዋል * አፈ ቃላጤያቸው ግን ክስ መመስረቱን አስተባብሏል ባሳለፍነው ወር ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሳውዲ ዜጋ የሆኑት አለም አቀፉ ባለሀብት ሸህ መሐመድ ሁሴን አልአሙዲ ” ከእስር ተፈተዋል ”…
በመንግሥት ላይ 11.9 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተከሰሱ ኃላፊዎች ገንዘቡን በመመለሳቸው ክሳቸው ተቋረጠ

Reporter Amharic የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኃን በመምራት በመንግሥት ላይ ከ11.9 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ፣ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ከአንድ ዓመት በፊት ተመሥርቶባቸው የነበሩት፣ የቀድሞ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፀዳለ ማሞን ጨምሮ የአራት…
የኦሮሞ አባገዳዎች ከሶማሌላንድ የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ፡፡

የኦሮሞ አባገዳዎች ከሶማሌላንድ የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ የሶማሌላንድ አምባሳደር አሕመድ ኤጋል የተመራው ቡድን ትላንት ሶማሌላንድ ደርሷል፡፡ ውይይቱ በሁለቱ አገሮች መከላከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚያግዝ አምባሳደር አሕመድ ኤጋል ገልጸዋል፡፡ አባገዳዎቹ በሶስት ቀናት ቆይታቸው የበርበራን ወደብ እንደሚጎበኙና…