የጀርመን አምባሳደር ስለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ

የጀርመን አምባሳደር ስለጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን መንበሩ ከመጡ ለመጀመሪያ ጊዜ ዐርብ ታኅሣሥ 5 ቀን፣ 2011 ዓ.ም ከ30 በላይ ከሚኾኑ የተለያዩ የአውሮጳ አምባሳደሮች ጋር ተገናኝነተው ተነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚንሥትሩ ከአምባሳደሮቹ ጋር በተነጋገሩበት ወቅት ስለ ወደፊት ርእያቸው…
40 ከመቶ የኦሮሚያ ክልል መሬት በአሲዳማነት ተጠቅቷል ተባለ

በኦሮሚያ ክልል 40 ከመቶ የሚሆነው መሬት በአሲዳማነት በመጠቃቱ ከወዲሁ እልባት ካልተበጀለት በቀጣይ በምርትና ምርታማነት መቀነስ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያሳድር ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈቶ ኢስሞ እንደገለፁት፣ ከክልሉ መሬት 40 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማነት የተጠቃ ሲሆን፣ በምርታማነት…
የአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ይዞታን ነገር ወግ ለማስያዝ ቆርጫለሁ አለ

በአዲስ አበባ ሆነ በሌሎች ከተሞች የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ አሳሳቢና ትኩረት የሚሰጠው ሆኖ ይታያል፡፡ በብዙዎቹ የኢትዮጵያ ከተሞች የቦታ ባለቤትነት ጉዳይ ማረጋገጥ አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ሰነድ አልባ ከሆኑት ቤቶች ጀምሮ የተረጋገጠና የተስተካከለ ማስረጃ ለማቅረብ እስካልቻሉት ድረስ ይዞታዎችን ለማስከበር ችግር መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ አሁን ግን…
የአማራ ሕዝብን ውስጣዊ አንደነት ለመከፋፈል የሚሰሩ የሚድያ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አብን አስጠነቀቀ።

የአማራ ሕዝብን ውስጣዊ አንደነት ለመከፋፈል የሚሰሩ የሚድያ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አብን ያስጠነቅቃል   የአማራን ሕዝብ የውስጥ አንድነት ለማናጋት የአሸባሪውን ሕወኃትና ምስለኔዎቹ አማራ ጠል ትርክት ተሽከመው ለሚንቀሳቀሱ የጥፋትኃይሎች የሚድያ ሽፋን በመስጠት ግጭት በማባባስ ከፍተኛ ሚና እየተወጣችሁ ያላችሁ አንዳንድ የሚድያ ተቋማትና በእነዚህ…