ከማረቆና መስቃን ግጭት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ከፍተኛ አመራሮች ታሰሩ

ከማረቆና መስቃን ግጭት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አመራሮችንና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን ፖሊስ አስታወቀ በማረቆና መስቃን አካባቢ ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አመራሮችንና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
በአዲስ አበባ የተገኙት 7ቱ ድብቅ እስር ቤቶች ንብረትነታቸው የቤቶች ኮርፖሬሽን ናቸው ተባለ

በአዲስ አበባ የተገኙት 7ቱ ድብቅ እስር ቤቶች ንብረትነታቸው የቤቶች ኮርፖሬሽን መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለሸገር ተናገረ፡፡ ዜጎች የተለያየ ስቃይ እና እንግልትን አሳልፈውባቸዋል የተባሉት እነዚህ ድብቅ እስር ቤቶች በቀድሞው የኪራይ ቤቶች ወይም የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በአሁኑ የቤቶች ኮርፖሬሽን ሲተዳደሩ እንደቆዩ…

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለመረጋጋት መደበኛ መማር ማስተማሩ መቋረጡን ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ‹‹ የተፈጠረውን አለመረጋጋት በባህላዊ መንገድ ለመፍታት ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየሰራን ነው፡፡›› የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው አለመረጋጋት በሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን፣መደበኛ የመማር ማስተማር ተግባርም መቋረጡን…