ለቤተ ክርስቲያንም ላደረጉት አስተዋፅኦ አክብረው ሊሸኙ ይገባ እንደነበር ተገልጿል፤ ባለፈው እሑድ በቤታቸው ተገኝተው፣ሐዘናቸውን ገልጸው አጽናንተዋል፤ ተብሏል፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሞስኮ በረራ ዳግም መጀመር ወደ ሩስያ ተጉዘዋል፤ በኹለቱ አብያተ ክርስቲያናት ግንኙነት፣ብዙ ቱሪስቶችን ለማምጣት ታስቧል፤ *** ኹለተኛው የኢፌዴሪ ርእሰ ብሔር ግርማ ወልደ…
በአምቦ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የእርቅ ስነስርዓት ተካሄደ

በአምቦ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የእርቅ ስነስርዓት እየተካሄደ ነው በእርቅ ስነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሠ ቀነአ ተማሪዎች የራሳቸውን ደስታ በራሳቸው ማምጣት እንደሚኖርባቸው ገልጸዋል። የዛሬ ሳምንት በዩኒቨርስቲው ይህ ሁኔታ እንዳልነበረና ዛሬ ግን አብረው ተቀምጠው መነጋገር በመቻላቸው የሰላም አየር እንዲነፍስ…
ከበሮ ለምን ይጮሀል? – አባሔኖክ ወሳሙኤል

“ከበሮ ለምን ይጮሀል?” የኔታ ለተማሪዎቻቸው አንድ ጥያቄ አቀረቡ “ልጆች ከበሮ ለምን ይጮሀል?” የኔታ ….በቆዳ ስለተወጠረ ነው” አለ አንድ ተማሪ የዳዊት ማህደሩን በእጁ አንጠልጥሎ ለመመለስ እየቸኮለ። የኔታም “አይደለም አሉ” ሌላኛው ተማሪም “የኔታ ከእንጨት ስለ ተሰራ ነው” አለ የለበሰውን ለምድ ከፍ ከፍ…
ምክር ቤቱ ከዘጠኝ የዴሞክራሲ ተቋማት ጋር ተፈራረመ

ተቋማቱ አስተዳደራዊ በደልን በማረምና በመከላከል፣ የመንግስት በጀትና ሐብት በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ፣ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ማድረግ፣ በስነ ምግባር የታነጸና ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ ማፍራት፣ የዜጎች የመምረጥና የመመረጥ መብት ማስከበር እንዲሁም የመድበለ ፓርቲ ስርዓት መገንባት ላይ ከፍተኛ ሚና አላቸው።…
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት አዳዲስ ሹመቶች ሰጥተዋል፡፡ አቶ ኃይላይ ብርሀኔ ተሰማ የጠቅላይ ሚስትሩ ብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒትር ዴኤታ፣ ዶ/ር ኤፍሬም ተክሌ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚነር፣ አቶ ሳንዳኮን…
የቦሌ ለሚ የልማት ተነሺዎች ለአምስት ዓመታት የመብራት አገልግሎት ሳያገኙ መቆየታቸውን ገለፁ።

የቦሌ ለሚ የልማት ተነሺዎች ለአምስት ዓመታት የመብራት አገልግሎት ሳያገኙ መቆየታቸውን ገለፁ። በቦሌ ለሚ ህይወታቸውን በአርሶ አደርነት ሲመሩ የነበሩት ቅሬታ አቅራቢዎች ቦታው ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ከቦታው ከተነሱ አምስት አመታትን እንዳስቆጠሩ ተናግረዋል። በወቅቱ ከቦታው ሲነሱ ሁሉም መሰረተ ልማት የተሟላበት ምትክ ቦታ እንደሚሰጣቸው…
ከማረሚያ ቤት በመጥፋቱ 10 ፖሊሶች እንዲታሰሩ ምክንያት የነበረው እስረኛ ተያዘ፡፡

ከማረሚያ ቤት በመጥፋቱ 10 ፖሊሶች እንዲታሰሩ ምክንያት የነበረው ተጠርጣሪ ተያዘ፡፡ ሁለት ተጠርጣሪዎች ሕዳር 6/03/2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሙያን ተስካረማሪያም ቀበሌ ለቅሶ ለመሄድ በሚል አንድ መኪና ኮንትራት ይጠይቃሉ፡፡ በዋጋ ተስማምተውም ጉዞ ይጀምራሉ፡፡ ደብረ ጉራቻ ሲደርሱም…
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በጎሳ ግጭት ሕይወታቸውን ላጡ ተማሪዎች ቤተሰቦች ድጋፍ ሊያደርግ ነው፡፡

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሕይወታቸውን ላጡ ተማሪዎች ቤተሰቦች ድጋፍ ሊያደርግ ነው፡፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ገበታ ላይ እያሉ ሕይወታችው ያለፈባቸውን ተማሪዎች ቤተሰቦች ለማጽናናት አራት አባላት ያሉት ቡድን ወደ አማራ ክልል ልኳል፡፡ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ እና ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት የቴክኖሎጅ መማር ማስተማር ቡድን መሪ አቶ…