ጆዜ ሞሪኒሆ ከማንቸስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝነት ኃላፊነት ተባረሩ

ሞሪኒሆ ከዩናይትድ ተባረሩ፡፡ ጆዜ ሞሪኒሆ ከማንቸስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝነት ኃላፊነት ተነሱ፡፡ ዩናይትድ ውሳኔውን ያሳለፈው ባለፈው ዕሁድ በሊቨርፑል የደረሰባቸውን የ 3 ለ 1 ሽንፈት ተከትሎ ነው፡፡ በተከታታይ የውጤት ማጣት ምክንያት የሞሪኒዮ በዩናይትድ የመቆየት ዕድል አወዛጋቢ እንደነበረም ይታወሳል፡፡ የማንችስተር ዩናይትዱ አለቃ ጆዜን ሞሪንሆ…

ታስሮም፣ ከመታሰሩም በፊት፣ ከታሰረም በኋላ ብዙ ጊዜ ጽፊያለሁ። አንዳርጋቸው የማከብረውና የማምው ሰው ነው።አደርባይና አጨበራባሪ አይዸለም። አዎን ከቅንጅት ወደ ግንቦት ሰባት ሲሄድ፣ የአላማ ሳይሆን የስትራቴጂ ልዩነቶች ስለነበሩኝ፣ እንደ አንዳራጋቸው ሳይሆን እንደ ግንቦት ሰባት አመራር እቃወመው ነበር። ያም ቢሆን ፣ ያመነበትን፣ ሰው…
መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ የወንጀል ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ

መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ። በዛሬው የችሎት ውሎ መርማሪ ፖሊስ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በምርመራ ወቅት ያገኛቸውን አዲስ የወንጀል ተሳትፎዎችን ለችሎቱ በማመልከቻው አስገብቶ ችሎቱም ለተጠርጣሪውና…
የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ትርክት መፈናቀልን አባብሷል፡፡ – ትንታኔ

ትንታኔ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ትርክት መፈናቀልን አባብሷል፡፡ “ኢንተርናሽናል ዲሲፕለስመንት ሞኒተሪንግ ሴንተር” የሚባለው እና በዓለም በሀገራቸው ላይ ስደተኛ የሆኑ ዜጐችን ጉዳይ የሚያጠናው ተቋም ይፋ እንዳደረገው ኢትዮጵያ በአገር ውስጥ የስደተኞች ቁጥር ዓለምን ትመራለች:: ተቋሙ እንደገለፀው በፈረንጆች 2018 አጋማሽ ብቻ በዓለም ሶስት ነጥብ ሶስት…
ሕዝቡ ሰኞ ቀን እንደሚጠፋ የተናገረው ግለስብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የሀሰት ወሬ በማሰራጨት ሕዝብ ያሸበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በጠገዴ ወረዳ ‹‹እርጎየ›› ቀበሌ ነዋሪው አቶ ቀናው አበጀ የተባለ ግለሰብ ሕዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም ‹‹ከሌሊቱ 8፡00 ገነት ደርሸ ተመልሻለሁ፤ ሕዝቡ ሰኞ ቀን እንደሚጠፋም ፈጣሪ ነግሮኛል››…
አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር(አልማ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡

በሚኒስትር ማዕረግ የቀድሞው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር(አልማ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው መሾማቸውን አረጋግጠናል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው መሾማቸውን የአልማ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ለአብመድ አስታውቋል፡፡ አቶ መላኩ ፈንታ የሀገሪቱን የጉምሩክና የታክስ…
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በሳለፍነው ማክሰኞ በተፈጠረ ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች አስቸኳይ ድጋፍ እየተላከ ነው ተባለ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በሳለፍነው ማክሰኞ በተፈጠረ ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች አስቸኳይ ድጋፍ እየተላከ ነው ተባለ፡፡ በስፍራው በተነሳው ግጭት የሰዎች ህይወት ያለፈና የአካል ጉዳትም ያጋጠመ ሲሆን ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው ሰዎችም የተለያዩ ድጋፎችን እያቀረበ እንደሆነ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ…
ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን  (መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ)

ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ፣ በዓለማቀፍ ደረጃ የሰላም አሸማጋይ ሲሆኑ “የሰላምና እርቅ ትርጉም እና መንገዶች” የተሰኘ መፅሐፍ ደራሲም ናቸው፡: