የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ስነ ስርዐት ተፈፀመ

የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ስነ ስርዐት ተፈፀመ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ አስከሬን ጦር ሃይሎች ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ሽኝት ተደርጎለታል። በአሸኛኘት ስነ ስርዓቱ ላይ ቤተሰቦቻቸው፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሚኒስትሮች የተገኙ ሲሆን፥ በክቡር ዘበኛ ታጅቦ ከጦር ሃይሎች ሚሊኒየም…
በአሶሳ በደረሰ የፈንጂ አደጋ የአስር ሰዎች ህይወት አለፈ

በፈንጂ ጉዳት የአስር ሰዎች ህይወት አለፈ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ቶንጎ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ አደጋ የአስር ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰይፈዲን ሃሩን ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ዛሬ ጥዋት 18 ሰዎችን…
የምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ ተገለፀ።

የምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ የምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ ተገለፀ። የጠቅላ አቃቤ ህግ የህግና የፍትህ አማካሪ ጉባዔ ፅህፈት ቤት ባዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየመከረ ነው። ረቂቅ አዋጁ እንደገና የተዘጋጀውም ምርጫ…