የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ሁሉ በግእዝ ፊደል እንዲጠቀሙ ማግባባት ያስፈልጋል – ያሬድ ጥበቡ

የኦሮሞ ብሄርተኞች ኢትዮጵያን ማስተዳደር ከፈለጉ አፋን ኦሮሞን የየትኛውም ብሄረሰብ ብቸኛ ሃብት ባልሆነው በግእዝ ፊደል ወይም ኢትዮጲስ እንዲፃፍ ቢፈቅዱ የተገንጣይ ስሌት እርግፍ አድርገው መተዋቸውንና፣ ኢትዮጵያን ከነሙሉ ታሪኳ ለማቀፍ መወሰናቸውን ስለሚያሳይ ሃገር የሚያረጋጋ ይመስለኛል። በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ መሪነት ብቸኛ የአፍሪካ ፊደል የሆነውን…
የኦሮሞ ብሄረተኝነትና ተስፋፊነት ለሚሊዮኖች መፈናቀል ምክንያት ነው #ግርማ ካሳ

በለማ ቲም የሚመራው የለውጥ እንቅሳሴ ከመጣ በኋላ በአገራችን ያለው ትልቁና ዋናው ችግር የኦሮሞ ተስፋፊ ብሄረተኝነት እንደሆነ ደጋግሜ ጽፊያለሁ። ይሄን ብሄረተኝነት ከማንም በላይ የጎዳውም የኦሮሞ ማህበረሰብን ነው። የኦሮሞ ብሄረተኞች ፣ የኦሮሞ ነው የሚሏቸው ቦታዎች ትንሽ አይደሉም። ኦሮሞዎቹ የኦሮሞ ነው እንደሚሉትም ሌሎችም…
በአማሮ ወረዳ ታጣቂዎች ሶስት ሰዎችን ገደሉ

በደቡብ ክልላዊ መስተዳድር በአማሮ ልዩ ወረዳ ታጣቂዎች ትናንት በከፈቱት ጥቃት ሶስት ሰዎች ተገደሉ።አንድ ሰዉ አቆሰሉ።ቁጥራቸዉ እና ግምቱ በዉል ያልታወቀ መኖሪያ ቤቶች፣ የእርሻ ማሳዎች እና ንብረት አወደሙ።የአካባቢዉ ነዋሪዎች እንዳሉት ከተገደሉት አንዱ እርሻ ማሳቸዉ ዉስጥ የነበሩ አዛዉንት ናቸዉ።ጥቃቱ የደረሰዉ አማሮ ወረዳን ምዕራብ…

“መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን”- አቶ ዳውድ ኢብሳ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ…
ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሀገር ውስጥ ገቡ

ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሀገር ውስጥ ገቡ  .. (ኢ.ፕ.ድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ባደረጉት በሰላማዊ መንገድ የመታገል ጥሪ መሰረት ስድስት የተፎካካሪ ፓርቲ ወደ ሃገር ውስጥ ገብተዋል፡፡ ከውጭ ሃገር ከሰሜን አሜሪካና ከእንግሊዝ ስድስት ድርጅቶች…
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ በተገኙበት ሀገራዊ የግብር ገቢ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ

ዛሬ በአዲስ አበባ «ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ» በሚል መርህ የተዘጋጀ ሀገራዊ የግብር ገቢ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል። በሥርዓቱ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተገኝተው ለአንድ ሀገር ተገቢ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት እና ያንንም አክብሮ የሚጠበቅበትን ግብር የሚከፍል ኅብረተሰብ መኖር ያለውን ገንቢ ጎን…
584 ዜጎች የምሕረት አዋጁ ተጠቃሚ መሆናቸው ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አስታወቀ

የተለያዩ ወንጀሎችን ፈፅመው መንግስት በህግ ጥላ ስር ያዋላቸውና ተደብቀው የነበሩ ከ500 በላይ ዜጎች በምህረት አዋጁ ነፃ መውጣታቸው ተነገረ፡፡ ባለፈው አመት በወጣው የምህረት አዋጅ መሰረት “ከፈፀምኩት ወንጀል ተመልሼ ሰላማዊ ዜጋ ለመሆን ወስኛለሁ” ብለው ምህረት የጠየቁ 584 ዜጎች ምህረት እንዳገኙ፤ ጥፋታቸውም ዳግም…
የህዝቡን ደህንነት ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ኦሕዴድ/ኦዲፒ ገለጸ፡፡

የህዝቡን ደህንነት ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ገለጸ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ ማንኛውም ዓይነት የፓለቲካ ፉክክሮች በጠመንጃ አፈሙዝ ሳይሆን ሰላማዊ ትግል እንዲደረግ በር ተከፍቷል፣…
በቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ ክልሎች የመሸገውን የታጣቂ ኃይል ለመቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ስራ ጀመረ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የመሸገውን የታጣቂ ኃይል ለመቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ተሰማ፡፡ መቀመጫውን በአሶሳ ከተማ ያደረገው ኮማንድ ፖስቱ በሁለቱ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ይሰራል ተብሏል፡፡ ከፌዴራል፣ ከሁለቱም የክልል አስተዳደሮች ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ፌደራል…