በመከላከያ ሰራዊትና በታጠቀ ኃይል መካከል በተከፈተው ተኩስ በምዕራብ ወለጋ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ

በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሳቢ ወረዳ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ የመከላከያ ሰራዊትና በአካባቢው የሚንቀሳቀስ የታጠቀ ኃይል መካከል በተከፈተው ተኩስ ነው ሰዎቹ የሞቱት ይላል። ናኮር መልካ ከነቀምት ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…
ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስረኛች ተቃውሞ ተረበሸ

ቃሊቲ ማረሚያ ቤት “ይቅር ተደርጐልን መፈታት አለብን” የሚሉ እስረኞች ከትናንት በስቲያ ከሐሙስ ጀምሮ ረብሻ በማስነሳት የእርስ በርስ ግጭት መፈጠሩ ታውቋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ዞን ሁለት በተባለው ክፍል ከአዲስ አበባና ከፌደራል የፍትህ አካላት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች የታራሚዎችን አያያዝ በተመለከተ በአካል ተገኝተው ለመታዘብ ጉብኝት…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ገለጸ

ENA – የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ገለጸ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄዎች ምክንያት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመከላከል የሚያስችል ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ገለጸ። ምክር ቤቱ በማንነት ጉዳዮችና የጥያቄዎች አፈታት ላይ የሚያተኩር ስልጠና እየሰጠ ነው። የምክር ቤቱ…