አባይ ሚዲያ ዜና በኦሮሚያ በተለያዩ ስፍራዎች ዜጎችን በድብቅ በማሳደድ እንዲገደሉ የማድረግ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ በኦሮሚያ በሚገኙ የተለያዩ አከባቢዎች በመንቀሳቀስ ኢትዮጵያውያንን ሲገድሉ እና ሲያስገድሉ እንደነበረ የሚወጡ ሪፖርቶች ያመለክታሉ። በድብቅ ዜጎቻችንን በኦሮሚያ ክልል አስገድለዋል ከዚያም አልፎ…

የህወሃት ወንጀለኞችን አድኖ ለመያዝ ከአይሁዶች ምን እንማራለን? ክንፉ አሰፋ (የኢትዮፎረም ድረ-ገጽ አዘጋጅ እና ሶፍትዌር ኢንጂነር – አምስተርዳም) አዛውንቶቹ የህወሃት ቅሪቶች “ለመጨረሻው ፍልሚያ” ትንፋሽ ስበው፣ መሬት ልሰው ነብስ ለመዝራት ሲነሱ እና ሲወድቁ እየተመለከትን ነው። ከተከዜ በላይ እና ከተከዜ በታች ያለውን ወገን…
በቀን አንድ ዶላር ሳይሆን በሁለት ወር አምሳ ሳንቲም ብቻ ? መሆን የለበትም። #ግርማካሳ

ዶ/ር አብይ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በሁለት ወር ጊዜ ግማሽ ሚሊዮን ብር ብቻ በመሰብሰቡ ማዘኑን ገልጿል። ማዘኑም ተገቢ ነው። ከአንድ ወር በፊት ” በ 3 ሳምንታት $250000 ብቻ? ከዚህ በላይ ማድረግ እንችላለን” ብዬ ችግሮች እንዳሉ በመግለጽ የማሻሻያ ሃሳቦችን አቅርቤ ነበር። የዳያስፖራ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲዊ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ነው በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታዎች ዙሪያ የተወያዩት። በውይይታቸውም የክልሉን የአስተዳደርና የልማት ችግሮችንና የግጭትና አለመረጋጋት መንስኤዎችን ለመቅረፍ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችለው ለሀገራቸው ሰላምና አንድነት የበኩላቸውን እንዲወጡ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ። አቶ ኦባንግ ሜቶ በሀገራዊ  አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል ዙሪያ ትላንት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል።…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ በመጫወት ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የግብጹ የግብፁ አል አህሊን በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዷል። በመልስ ጨዋታ አል ሀሊን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር ጨዋታውን…
የኢየሩሳሌም ገዳማት አስተዳደር: አራት ዋልጌ የስም መነኰሳትን ከአገልግሎት አገደ፤ ከማኅበሩ ለየ

ውሳኔውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት እና ለእስራኤል የሃይማኖት ጉዳዮች ሚ/ር አስታውቋል፤ ለ15 ቀን በገዳሙ አካባቢ እንዳይደርሱ ተከለከሉ፤ የተጎዱት መነኰሳት በሕግ ይጠይቋቸዋል፤ በእስራኤል መንግሥት የታደሰውን የቅ/ሚካኤል ቤተ መቅደስ ተረከበ፤ አገልግሎቱን ቀጥሏል፤ *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማትን እያወኩ…
ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ድንገተኛ ሞት በስተጀርባ የጠላት እጅ ይኖር ይሆን? አብረን የምናይ ይሆናል!

ጋዜጠኝ ደምስ በለጠ ከመሞቱ ዋዜማ የነበረውን ውሎ አባይ ዘውዱ እንደሚከተለው ዘግቧል የታህሳስ 12 ቀን ውሏቸውን በተመለከተ ዛሬ ያገኘሁት መረጃ ይህን ይመስላል – (ለምርመራው ከጠቀመ) 1. ረፋድ 4 ስዓት ላይ ፒያሳ ቀጠሮ አለኝ ብለው መነን ት/ቤት አካባቢ ካለው ከእናታቸው ቤት ወጡ፣…

“በመንደርተኛ አስተሳሰብ ተጠበህ: የጎጠኝነትን ፊሽካ የምትነፋ ዘረኝነት እንደ ዲያቢሎስ የተጠናወተህ ከሆንክ ይኽ ፅሁፍ በትክክል ይመለከትሃል!” By Raphael Addisu በስደት ሀገር የሚኖር ሰው የእንግሊዝኛ መጠሪያው መሆኑን ዘንግተህ የክብር መጠሪያ መስሎህ ራስህን ‘ዲያስፖራ’ እያልክ መጥራት የምትወድ: ከየት መጣህ ብለው ሳይጠይቁህ: የትኛው ብሔር…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተማ በሚገኘው የሀገሪቱ በፕሬዚዳንት ቤተ መንግስት አቅራቢያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ። የቦምብ ፍንዳታ ጥቃቱ የተፈፀመው በሁለት ተሽከርካሪዎች ነው የተባለ ሲሆን፥ ለቦምብ ፍንዳታውም ከአልቃይዳ ጋር ትስሰር ያለው የአልሸባብ የሽብር ቡድን…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሃማስ የፍልስጤምን  የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ለማፍረስ የታለመውን  ዕቅድ ውድቅ አደረገ። ሃማስ የፍልስጤሙ ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ የሀገሪቱን ፓርላማ ለማፍረስ የሚያስችል ረቂቅ ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም  በፍልስጤሙ ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ የቀረበውንና የሀገሪቱን የህግ መወሰኛ ምክር ቤት…