ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄ የቀረበው ከኦሮሚያና ደቡብ ክልል ብቻ ነው – ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም

ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄ የቀረበው ከኦሮሚያና ደቡብ ክልል ብቻ ነው -የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአሁኑ ወቅት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄ የቀረበው ከሁለት ክልሎች ብቻ መሆኑን አፈ ጉባዔ ኬሪያ ኢብራሂም ገለጹ።ምክር ቤቱ በማንነት ጉዳዮችና የጥያቄዎች አፈታት ላይ የሚያተኩር…
በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በጥበቃ ሰራተኛ በተተኮሰ ጥይት የአንድ ተማሪ ህይዎት አለፈ፡፡

እንደ ፖሊስ መረጃ ትናንት ምሽት 2፡40 ላይ የዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ሰራተኛ ከግቢው ውስጥ ወደ ተሰባሰቡ ተማሪዎች ጥይት ተኩሷል፡፡ ይህን ያደረገውም ተማሪዎች ከግቢው ሊወጡ ነው በሚል ለመበተን አስቦ እንደነበር ነው ፖሊስ አገኘሁት ያለውን መረጃ ጠቅሶ የገለጸው፡፡የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር…
በሐዋሳ ከተማ ረብሻ ለመፍጠር ሲንቀሳሰሱ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

  ሀዋሳ ከተማን ለማስረበሽ ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው ገብተው ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ አከባቢውን ሲያምሱ የነበሩ ወጣቶች ኤጄቶ ከፖሊስ ጋር ባደረገው ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ኦነግ ሰላማዊነቱን በተግባር ማረጋጋጥ ይኖርበታል ተባለ

. በህግ ማስከበር ሂደቱም ህዝቡ ከጎናችን ሊቆም ያስፈልጋል . ኦነግም ሰላማዊነቱን በተግባር ማረጋጋት ይኖርበታል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ ተባብሶ የቀጠለውን ችግር ከመፍታት አኳያ የክልሉ መንግሥት ማንኛውንም ዕርምጃ በመውሰድ በክልሉ የህግ ማስከበር ሥራ እንደሚያከናውን ገለጸ፡፡ በሂደቱም የክልሉ…

ሰዎችን በመግደልና በማስገደል የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች 15 ደረሱ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች አባ ቶርቤ በሚል ስም ሰላማዊ ሰዎችን፣የመንግስት አመራሮችንና የጸጥታ አካላትን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ 15 ግለሰቦች በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተደረገ ጥብቅ ክትትል ዛሬ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር…
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከአምቦ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከአምቦ መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያዩ:: አምቦ የኦሮሞ ነፃነት ሀዉልት ናት ያሉት ጠ/ሚሩ ተማሪዎቹ እምቅ ችሎታቸውና የወደፊት እድሎቻቸውን በመገንዘብ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አበረታች መልእክት አስተላልፈዋል:: Prime Minister Abiy Ahmed talked to Ambo Preparatory School students this…
ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ ከሪፑብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኙ፡፡

ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ ከሪፑብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኙ፡፡ የሪፑብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላትም የመንግስት ባለስልጣኖች እና ቤተሰቦቻቸውን የጥቃት ዓላማን አንግበው ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ከሚሰነዘር ጠለፋና እንግልት ለመከላከልና ለማዳን ዝግጁነታቸውን የሚያሳይ ትርዒት አቅርበዋል፡፡ የሪፑብሊክ የጥበቃ ኃይሉ የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ከማንኛውም ጥቃት…
‹‹ለውጡን ለመቀልበስ በመካከላችን የተፈጠረውን እሳት በጥንቃቄ በማጥፋት የአማራን ሕዝብ ጥያቄ መሠረት ያደረጉ ሥራዎቻችን እንጀምራለን፡፡›› አርበኛ ታጋይ መሳፍንት ተስፉ

‹‹ለውጡን ለመቀልበስ በመካከላችን የተፈጠረውን እሳት በጥንቃቄ በማጥፋት የአማራን ሕዝብ ጥያቄ መሠረት ያደረጉ ሥራዎቻችን እንጀምራለን፡፡›› አርበኛ ታጋይ መሳፍንት ተስፉ ‹‹የተሳሳቱ እየተመከሩ፤ ያጠፉ በሕግ እየተጠየቁ ለኢትዮጵያዊነት ዋልታ የሆነ አንድ ታላቅ አማራን እንገነባለን፡፡›› ታጋይ ስጦታው ዳኘ (ባሻ) በታጋይ መሳፍንት ተስፉ እና በታጋይ ስጦታው…