ጉዞ አድዋ ፖለቲካ አይደለም (በጥላሁን ጽጌ)

ጉዞ አድዋ ፖለቲካ አይደለም በጥላሁን ጽጌ አድዋ ፖለቲካ አይደለም። ታሪክ ነው። የማንነታችን መገለጫ ነው። የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የአሸናፊነትና የድል አድራጊነት አሻራችን ነው። አድዋ ማለት አፍሪካ በኢትዮጵያውያን ተወክላ ነጮችን በእንብርክክ ያስኬደችበት እንቁ የድልና የደም መሬታችን ነው። አድዋ ፖለቲካ አይደለም። ሆኖ አያውቅም።…
ኦነግ ስምምነቶችን ተግባራዊ ያለለማድረጉ በኦሮሚያ ለተከሰቱ ችግሮች ምክንያት መሆኑን ኦዲፒ ገለጸ

ኦነግ ስምምነቶችን ተግባራዊ ያለለማድረጉ በኦሮሚያ ለተከሰቱ ችግሮች ምክንያት መሆኑን ኦዲፒ ገለጸ (ኢ.ፕ.ድ) በኦነግና ኦዲፒ መካከል ተደርገው የነበሩ ስምምነቶችን ኦነግ ተግባራዊ አለማድረጉ አሁን በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት እንደሆነ የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በሁለቱ ፓርቲዎች መካከል ተደረሶ የነበረው በአንድ ሃገር…

በንጉስ ኃይለ ስላሴ መንግስት የተጀመረው ሜዳ ገራዥ በአሁኑ ሰዓት ከ500 በላይ ሰዎች እየሰሩ ይግኛሉ መንግስት በዘመናዊ መልኩ ቢያደራጀን ለራሳችንም ብሎም ለሀገራችን የተሻለ ሥራ መስራት እንደሚችሉ ለመረጃ ቲቪ ገልፀዋል ብሩክ ይበልጣል _ መረጃ ቲቪ እይታ — Subscribe to Mereja TV’s Youtube…
የጫኑትን ነዳጅ ወደቦታው ሳያደርሱ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ነዳጅ የጫኑ ሁለት ቦቴ መኪኖች መነሻቸዉን ጅቡቲ በማድረግ ወደ ሀገር ዉስጥ ገብተው ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዉለዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ ነዳጁን ወደ አዶላ እና ደባርቅ እንዲያደርሱ የተሰጣቸውን ፍቃድ በመጣስ ተመልሰው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ነው የተያዙት፡፡ ኮድ 3-95687/29557 ኢት የሆነ 46ሺ 700 ሊትር…
ፈቃድ ጠባቂ ፓርቲዎች! ( አያሌው አስረስ )

ለሁሉም ጊዜ አለው ይባላል፡፡ ይህን ጊዜ ለማምጣት እኛም፣ እኛን የሚቃወሙን ክፍሎችም ተረባርበንበት ይሆናል፡፡ ዛሬ “አማራ ነኝ” ማለት እና በአመራርነት መደራጀት፣ እንደ ትናንቱ “የወያኔን መንገድ ተከተላችሁ፣ አገር አፍራሾች” በሚል አያስወቅስም፡፡ የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) እስከ 1995 ዓ.ም ይተዳደርበት በነበረው ደንቡ…
ዘረኝነትን መግታትና ከጥፋት መዳን፣ ከባድ ስራ ሆኖ ነው? ወይስ እያከበድነው? (  ዮሃንስ ሰ )

ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በጣም ከባዱ ስራ ምንድነው? ሰላም ማግኘት? ከድህነት መገላገል? ነፃ ምርጫ ማካሄድ?… ምኑ ተጠርቶ ምኑ ይቀራል! አብዛኛው ስራ እንደ ትልቅ ሸክም ሆኖ የሚታየንና መከራ የሚሆንብን ግን፣ በተፈጥሮው ከባድ ስራ ስለሆነ አይደለም። ስራው ከባድ ባይሆን እንኳ፣… በዚህም በዚያም ብለን፣ ከላይም…