ዶ/ር አበራ ቱጂ ታህሳስ 13 2011 ዓ.ም. በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዷል። አዲሱም አመራር አበራታች ጥረት እያደረገ ነው። ያም ሆኖ ግን በአገሪቱ በጎሳ ክልል መካከል እየተፈጠረ ያለው ችግር ሁሉንም…
በአሜሪካ ወህኒ ቤት የ8 አመቱ ታዳጊ ሕይወቱ አለፈ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2011) በአሜሪካ ወህኒ ቤት የ8 አመቱ ታዳጊ ስደተኛ ትላንት ሕይወቱ ማለፉ ተሰማ። በፈረንጆቹ የገና በአል ሕይወቱ ያለፈው የ8 አመቱ ታዳጊ የጓቲማላው ተወላጅ ፍሊፕ ጎሜዝ በዚህ ወር በአሜሪካ ወህኒ ቤት ሕይወታቸው ያለፈውን ታዳጊዎች ቁጥር ወደ 2 ከፍ አድርጎታል። የታዳጊውን…
አመፅና የትጥቅ ትግል ኢትዮጵያን ያወድማል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ17/2011) አመፅና የትጥቅ ትግል ኢትዮጵያን ስለሚያወድም በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ አይደለም ሲል የአርበኞች ግንቦት 7 ገለጸ። የንቅናቄው ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ  በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅቱ ከአመፅ ነፃ በሆነ በሰላማዊ መንገድ መታገልን ብቻ የሚጠይቅ ነው ብለዋል። የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2011) እየተገባደድ ባለው 2018 በአፍሪካ አህጉር ታሪክን ከሰሩ ሰዎች የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ግንባር ቀደም መሆናቸውን ቢቢሲ ዘገበ። ጋናዊቷ ጋዜጠኛ ኤልዛቤት ኦህኒ ዛሬ ቢቢሲ ላይ ባቀረበችው ዘገባ ዶክተር አብይ አህመድ ጸሃይን በምዕራብ የማውጣት ያህል አይቻልም የተባለውን በአጭር…
በወልቃይት ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀ የሚመስል ነገር ተሰርቷል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2011) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የማንነት ጥያቄን በሚመለከት የሰጡት መግለጫ በወለቃይት ህዝብ ላይ ጦርነት የማወጅ ያህል ነው ሲሉ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ለኢሳት ተናገሩ። ጥያቄያችን የረጅም ዓመታት ጥያቄ ነው ያሉት  ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ለፌዴሬሽን ምክር…

በኢትዮጵያ ለሰላማዊ ትግል የተፈጠረው ምቹ ሁኔታ እንዳይቀለበስ ከለውጡ ኃይሎችና ለሰላም ከቆሙ የተለያዩ ተፎካካሪ ድርጅቶች ጋር በፅናት እንቆማለን ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ፡፡

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 17/2011) በኢሳና አፋር ብሔረሰቦች መካከል በተነሳ ግጭት 18 ሰዎች መገደላቸው ተገደሉ። ባለፉት ሁለት ቀናት በሁለቱ ወገኖች ተካሄደ በተባለውና በመሳሪያ በታገዘው  ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ የገዋኔና አዋሽ አካባቢ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ፋይል የአፋር አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ግንባር አርዱፍ…

“በትግራይ ክልል በሚገኙ ድርጅቶች ኤርትራውያን በንግድ እየተሳሰሩ ናቸው” ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡