ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ማግስት ጀምሮ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ለማዳከም ከብሔራዊ መረጃ ደሕንነት አገልግሎት ጋር ሲሰራ እንደነበር የሚነገርለትና የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በታሰሩበት ወቅት ድርጅቱ የተሰጠው አቶ አየለ ጫሚሶ በጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ላይ ክስ መመስረቱ ታውቋል። መስከረም 12/2011 ዓ.ም በጋዜጠኛ በላይ…

የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ ትብብር ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ኢንተርፖል ሰሞኑን አሳልፎ ለኢትዮጵያ መንግስት ስለሰጣቸው 2 ግለሰቦች ያልተሟላ መረጃ ለሚዲያዎች ሰጡ:: “ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል እአአ ከ2014 እስከ አሁን ድረስ 11 ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ለህግ ከመስጠት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ወደስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ 19 አምባሳደሮች መሾማቸውንና ስም ዝርዝራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ እነዚህ አምባሳደሮች የተሾሙበትን ቦታ ለማወቅ ችለናል፡፡ በዚህ መሰረትም: 1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ – ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ/ አቡዳቢ  2. ወ/ሮ ሙሉ – ሰለሞን…

በተለይ በመስኖ፣ በአሳ ማስገር እና በእንስሳት ህልውና  ለበርካታ አርሶ አደሮች የግብርና እና የህይወት መሰረት የሆነው አባይ ወንዝ በ እንቦጭ አረም እየተወረረ ነው:: አባይ ወንዝንየኑሯቸው መሰረት ካደረጉት መካከል በባሕር ዳር ከተማ የሰባታሚት ቀበሌ ነዋሪዎችም ለአብመድ ጋዜጠኞች  እንደተናገሩት አሁን ላይ እምቦጭ ከጣና…

በቅርቡ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ስብሰባ ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ በጭብጨባ ንግግራቸው የተቋረጠባቸው አቶ አምዶም ገብረስላሴ ‹‹ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት የሚያስገቡ  እንቅስቃሴዎች እያደረገ ነው›› አሉ፡፡  የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሆኑት አቶ አምዶም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ቃለምልልስ በወቅቱ…

ከትጥቅ ትግሉ ጀምሮ ለ35 ዓመታት በሰራዊቱ ውስጥ የሠሩትና የምስራቅ እዝ አዛዥ የነበሩት  ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ከአዜብ መስፍን ጋር በጫት ንግድ ተሰማርተዋል መባሉን ‹‹ውሸት ነው›› አሉ፡፡ ዛሬ ለመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ቃለምልልስ የሰጡት ጄኔራሉ ይህን በተመለከተ ሲናገሩ ‹‹ከአዜብ ጋር ጫት…

 የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተለያዩ ሀላፊነት ሲሰሩ በነበረበት ወቅት የተሰጣቸውን ስልጣን ወደጎን በመተው በዋና ወንጀል አድራጊነት  በመሳተፍ የጌታቸው አሰፋን ትዕዛዝ በማስፈጸም ሕዝብን ሲያሰቃዩ ነበር በሚል ተጠርጥረው የታሰሩት ማእሾ ኪዳኔ እና ሃዱሽ ካህሳይ ዛሬ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ  መርማሪ ፖሊስ የስብዓዊ መብት…

Min Litazez, meaning in Amharic “How may I serve you?” is an Ethiopian political satire television comedy series. It premiered on the state-affiliated TV station Fana TV in 2018. The weekly show pokes fun on the political system and bure…
በሱዳን የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መቀጠሉ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2011)በሱዳን በዳቦና በነዳጅ ዋጋ ሳቢያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ፕሬዝንዳቱ ከስልጣን ይውረዱ የሚል ጥያቄን ይዞ መቀጠሉ ተሰማ። የሱዳን የህክምና ባለሙያዎች ተቃውሞውን በመቀላቀል የስራ አድማ የመቱ ሲሆን የህክምና ተማሪዎችም ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል። በዋና መዲናዋ ካርቱም በትላንትናው ዕለት በተካሄደው ተቃውሞ 9 ሰዎች መጎዳታቸውን…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2011) ለኢትዮጵያ ግዙፍ መንግስታዊ የፋይናንስ ተቋማት ሁለት ታዋቂ ኢኮኖሚስቶች በቦርድ ሊቀመንበርነት ተሰየሙ። ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተባበሩት መንግስታት የሚሰሩት ዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመረጡ ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም ሪጅናል ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር ተገኘወርቅ ጌጡ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2011) በኢሳና አፋር ብሄረሰቦች መካከል የተከሰተው ግጭት ቀጥሎ በዛሬው ዕለት 8 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ከአዲስ አበባ እስከጅቡቲ በተዘረጋው መንገድ ላይ በሚገኙ አንዳንድ ከተሞች የሁለቱ ወገኖች ግጭት ሲካሄድባቸው እንደዋለ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ፋይል ዛሬ ገዳማይቱ ላይ በተካሄደ ግጭት ሰባት…
ድንበር ተሻግረው የገቡ ሃይሎች 22 ኢትዮጵያውያንን ገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2011)በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የተሻገረ የታጠቀ የውጭ ሃይል ጥቃት ከፍቶ 22 ኢትዮጵያውያንን ገደለ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በኢትዮጵያ የድንበር ከተማ ገሃንዳሌ ላይ በተፈጸመው በዚሁ ጥቃት 50 ሰዎች ቆስለዋል። ትላንት ጠዋት ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ ወረራ በፈጸመው የውጭ ሃይል ከተገደሉትና ከቆሰሉት…