የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ስለመዘጋቱ መረጃ የለኝም።” አቶ መለስ አለም

ስለ ኢትዮ- ኤርትራ ድንበር መዘጋት: የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ሊያ ካሳን ማምሻውን በስልክ አናግሬ (ዛሬ ተሳክቷል…) የሰጠችው መልስ: “በዛላምበሳ እና ራማ በኩል ያለው ድንበር እስካሁን ግልፅ ባልሆነልን ምክንያት ዝግ ሆኗል። ጉዳዩን ለፌደራል መንግስት አሳውቀን መልስ እየጠበቅን ነው።” የውጭ ጉዳዩ…