የብሄር ፖለቲካና የዜግነት ፖለቲካ እኩል ቦታ የሚያገኙበት አማራጭ መፈለግ አለበት – አቶ ገብሩ አስራት

አቶ ገብሩ አሥራት ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ የህወሓት መስራች፣ የመጀመሪያው የትግራይ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት የነበሩትና የአረና አመራር ሆነው ያገለገሉት አቶ ገብሩ አሥራት ከአንድ ወር በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቃለመጠይቅ አድርጎላቸው ነበር።በዚሁ ቃለመጠይቅ ብዙ ጠቃሚ እና መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን…

በ​​​​​​ሻሸመኔ ከተማ ወጣቶች አዛውንቶችን መሬት ለመሬት እያንከባለሉ ሲረግጡ የሚታይበት ተንቀሳቃሽ ምስል ሰፊ መነጋገሪያ ኾኗል። ከደብዳቢዎቹ መካከል በቅጡ ሱሪውን መታጠቅ ተስኖት የመቀመጫውን መለመላ እያሳየ ለድብደባ የሚቅበዘበዝ የመኖሩን ያኽል፤ ሌላ ወጣት በአጣና ሽምግሌዎቹን ለመምታት ሲቃጣ ስንዘራውን ተከላክሎ የሚያስጥል ወጣትም ነበረበት። ሰሞኑን የማኅበራዊ…

ከደረጃ ዝቅ ብሎ እንዲመደብና በሕግም እንዲጠየቅ ልኡኩ ለጠቅላይ ጽ/ቤቱ የውሳኔ ሐሳብ ቢያቀርብም፣ በዚያው በእልቅናው ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ተዛውሯል፤ ዛሬ ቅዳሜ፣ ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ለመግባት ቢቋምጥም፣ በፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ አቋም ከሚታወቁት ምእመናን ከፍተኛ ተቃውሞ እንደሚገጥመው…