የኮይሻ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ተስተጓጎለ

የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለማቅረብ ዓርብ ታኅሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኙት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) የኮይሻ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በፋይናንስ እጥረት ምክንያት መስተጓጎሉን አመኑ፡፡ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች…
በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ኃላፊ ነበሩ የተባሉ በሜቴክ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል የፈጸሙ ባልና ሚስት ላይ ክስ ተመሠረተ፡፡

በጥቅም በመመሳጠር የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመምራት በመንግሥትና በሕዝብ ጥቅም ላይ ጉዳት በማድረስ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እና በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ኃላፊ ነበሩ የተባሉ ባልና ሚስት ላይ ክስ ተመሠረተ፡፡ ክሱ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች ከጥቅምት 30 ቀን…

ለረዥም ጊዜ በበረሃ በመቆየታቸው ቤት ንብረታቸው በመፍረሱና መሄጃ በማጣታቸው የትም መሄድ የማይችሉ 550 ያህል የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ካምፕ እንዲገቡ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን፣ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አስታወቁ፡፡ ድርጅቱ ባለፈው መስከረም ወር ወደ…
የኦነግና የኦዴፓ ውዝግብ አገራዊ አንድምታ

ብሩክ አብዱ Reporter Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡበት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወዲህ በተለያዩ ምክንያቶች ከኢትዮጵያ ርቀው በውጭ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ወደ አገር ቤት እንዲመለሱና ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዲያደርጉ በተደጋጋሚ ጥሪዎች ሲያደርጉ ተደምጠዋል፡፡ ይኼንን…
በጠ/ሚ ዓብይ አህመድ ጠንሳሽነት የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ይለወጣል የተባለ ግዙፍ ፕሮጀክት ተነደፈ፡፡

ፕሮጀክቱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደርጉታል ተብሏል Aerial view of the Addis Ababa በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠንሳሽነት የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ይለወጣል የተባለ ግዙፍ ፕሮጀክት ተነደፈ፡፡ ይህ 29 ቢሊዮን ብር ይፈጃል የተባለው ግዙፍ ፕሮጀክት፣ በቅርብ ይፋ እንደሚደረግ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባል እንዲሆኑ የተሾሙት ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ሹመቱን እንደማይቀበሉት አስታወቀ፡፡

አቶ ገመቹ እሳቸው የሚመሩት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኦዲት በሚያደርገው የመንግሥት ተቋም የቦርድ አባል ሆነው መሥራት የጥቅም ግጭት እንደሚፈጥር ለሪፖርተር ገልጸው፣ በዚህም ምክንያት ሹመቱን እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል፡፡ ከሹመቱም ጋር ተያይዞ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል መልስ እንደሚሰጡም አስረድተዋል፡፡ በተያያዘ ዜናም የኢትዮጵያ ንግድ…
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውስጥ አደገኛ መርዝ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

ታምሩ ጽጌ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጣሪዎች ተቋማትም ተጠያቂ መሆን አለባቸው አሉ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውስጥ አደገኛ መርዝ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የመርዙን ዓይነትና የጉዳት መጠን በባለሙያ ለማስመርመር እየሠራ መሆኑን በመግለጽ፣ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደሚያስፈልገውም ገልጿል፡፡ መርማሪ…