የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ወደ 8 ሚሊዮን እንደሚያሻቅብ ተጠቆመ      በቤኒሻንጉልና በምዕራብ ወለጋ አዋሳኝ ሰሞኑን የፀጥታ ኃይሎች የወሰዱትን የህግ ማስከበር እርምጃ ተከትሎ አንፃራዊ መረጋጋት በመስፈኑ ለተፈናቃዮች እርዳታ ማቅረብ መጀመራቸውን የረድኤት ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ ቀደም ሲል በግጭቱ ምን ያህል ሰዎች እንደተፈናቀሉ ለማወቅ አስቸጋሪ…

“የምንሠራውን ነገር በሙሉ በግልጽና በተጠያቂነት ነው የምናደርገው ብለናል። ገንዘብ እንዴት እንደምንሰበስብ፣ ማን እንደሰጠ ማን እንዳልሰጠ ሁሉ ነገር ግልጽ ነው። እኛ ብቻ የምናወራውን ሳይሆን .. የተሰበሰበውን መረጃ ተመልክቶ ከየት እንደመጣ .. ራሱ አይቶ እንዲገነዘብ ነው።” ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያም የኢትዮጵያውያን ተራድዖ ባለ…

ከታገቱ በርካታ ቀናትን ያስቆጠሩት አራት ህንዳዊያን ሰራተኞችን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ያለውጤት ተበተነ፡፡ ድርድሩ የተደረገው ባለፈው አርብ ሲሆን በዚህ ድርድር ወቅት የህንድ ኤምባሲና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ተወካዮች ቢገኙም ምንም መስማማት ሊደረስ አልቻለም፡፡ ህናዳዊያኑ ሊታገቱ የቻሉት የሚሰሩበት የህንዱ የኮንስትራክሽን ድርጅት ለሰራተኞቹ ደመወዝ…

የባህር-ዳር ከተማ አስተዳደር መምህራን “የምህራን መብት ይከበር” በሚል ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት እንዳስታወቀው በሰልፉ ላይ መምህራኑ ‹‹እኛ የመምህራን ሰላማችንና መብታችን ለማስከበር ከለውጡ ሐይሉ ጎን ቁመን ያለሰለሰ ትግል እናደርጋለን›› ብለዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ጨምረውም ‹‹የመምራት ብቃት የሌላቸው ፤ መብታችን የጣሱ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በተቃውሞ እየታመሰች ባለችው ሱዳን ዛሬ ቆይታ አድርገዋል፡፡ በካርቱም ቆይታቸውም ከሱዳኑ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚነስትር ዶ/ር አል ድሪር ሞሃመድ ጋር መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ገልጿል። ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በውይይቱ ወቅት…

የማተሚያ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ተካ አባዲ ከአርብ ጀምሮ ከስልጣናቸው የተነሱ ሲሆን ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሽታውሁን ዋሌ ቦታውን ተረክበው መስራት ጀምረዋል፡፡ ፎርቹን ጋዜጣ እንደዘገበው አቶ ተካ የተባረሩት በሰራተኞች በቀረበባቸው ከፍተኛ ስሞታና ይህን ተከትሎ የማተሚያ ቤቱ…

የሀይማኖት አባቶች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አማኞች በሙሉ እንደየእምነታቸው ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንዲያደርጉ አወጁ፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች እና የኢትዮጵያ የሀገር ሽማግሌዎች አሁን በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በዛሬው እለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት…

የአሜሪካው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ሲኤን ኤን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የመላው አፍሪካን ቀልብ መሳብ ችለዋል ሲል አሞካሸ:: ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ከገባችበት የብሔር ግጭትና ውጥረት እንድትወጣና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ማድረግ መቻላቸውን የገለጸው ሲኤንኤን በኢትዮጵያ የታሰሩ ፖለቲከኞችና…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 22/2011) በግብጽ በሳምንቱ መጨረሻ በአንድ የቱሪስት አውቶቡስ ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ግብጽ በአሸባሪዎች ላይ ጥቃት መክፈቷን ገለጸች። በዚህም ጥቃት 40 ያህል መገደላቸውንም ይፋ አድርጋለች። ባለፈው አርብ ጊዛ በተባለው የግብጽ የቱሪስት መናሃሪያ በመንገድ ላይ የተጠመደ ፈንጂ ፈንድቶ በአንድ የቱሪስቶች…

On the public meeting organized by Patriot Ginbot 7, the party announced that it will form an alliance with Semaywi Party and Ethiopian Democratic Party. Following this announcement, Semayawi Party held a press release today to announce its dissolution…
ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተፈናቀሉ የአማራ ተማሪዎች ሊመለሱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 22/2011) በኦሮሚያ ክልል ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተፈናቀሉ የአማራ ተማሪዎች ሁኔታዎች ሲመቻቹ ወደ ትምህርታቸው እንደሚመለሱ የአማራ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ጥር 1 እና 2 ተማሪዎችን ለመመለስ እቅድ መያዙም ታውቋል በቡሌ ሆራ  እና አካባቢው ተከስቶ በነበረው ግጭት ዩኒቨርሲቲው …

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 22/2011)በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ውስጥ አደገኛ መርዝ መኖሩን የተቋሙ ሰራተኞች የነበሩ እስረኞች ገለጹ። ይህንኑ ፖሊስ ለፍርድ ቤት ያሳወቀ ሲሆን የመርዙ አይነትና አደገኝነት በባለሙያ እየተመረመረ መሆኑም ተመልክቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለም የኦነግና የአርበኞች ግንቦት 7 አባላትን ማሰርና…