በቆቦ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላገሉ

በቆቦ ሆስፒታል አንዲት እናት 4 ልጆችን በሰላም ተገላገሉ መንታ መውለድ የተለመደ ቢሆንም በራያ ቆቦ ወረዳ አረቋቴ በተባለ ቦታ ግን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገላቸውን ሰምተናል፡፡ ግለሰቧ ወይዘሮ እናት ሲሳይ የሚባሉ ሲሆን፥ ቅዳሜ በቆቦ ሆስፒታል በተደረገላቸው ክትትል ነው የወለዱት ተብሏል፡፡…
በከፋ ዞን እየደረሰ ላለው ጥቃት ኦነግ ተጠያቂ ነው ተባለ

በኤልያስ መሰረት ለኢትዮ ኒውስፍላሽ ዛሬ ጠዋት የከፋ ዞን ድቻ ወረዳ ሻሎ ቀበሌ ሀላፊ አቶ ተካልኝ ማቴዎስ በስልክ የነገሩኝ: “ከሳምንት በፊት አራት ሰው በአንዴ ተገደለብን። ከዚህ በፊትም ወደ 11 ሰው ሞቶብናል። ይህ ከከብት ዝርፊያ ጋር ይገናኛል ቢባልም እንደዛ አይመስለንም። እኛ ባለን…
ባልተፈለጉ መልእክቶች ሳቢያ የሞባይል መልዕክት አገልግሎት መጠቀም አቁመናል – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

ባልተፈለጉ መልእክቶች ሳቢያ የሞባይል መልዕክት አገልግሎት መጠቀም አቁመናል – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች (ኢ.ፕ.ድ) ኢትዮ ቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የጽሑፍ መልዕክት አንዱ ቢሆንም በማይፈልጉዋቸው መልእክቶች መብዛት ሳቢያ አገልግሎቱን በአግባቡ መጠቀም አለመቻላቸውን አስተያየታቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በአገልግሎቱ የሰውን የግል መብቶች…
ወንድሜን፣ መሪዬን ዶ/ር አብይን የ2018 የአመቱ ሰው ብዬዋለሁ #ግርማ_ካሳ

እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ወደ 2019 አዲስ አመት እየተሻገርን ነው። ባለፈው አመት በአገራችን ኢትዮጵያ ሕወሃት የተወገደበት አመት ነው። የድል አመት። ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ብሩህ ተስፋ የፈነጠቀበት አመት። ይህ ባለፈው አመት ያየነው ለውጥ ተጀመረ እንጂ አላለቀም። በሂደት ላይ ያለ ነው እንጂ ገና…
አንዳርጋቸው ምን ያድርግ? (ጌታቸው ሽፈራው )

አንዳርጋቸው ምን ያድርግ? (ጌታቸው ሽፈራው ) አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ትናንት በናሁ ቲቪ ለቀረቡት ታጋዮች መልስ እንዲሳጥ ተጠይቆ ስሜታዊ ሆኖ የሰጠውን ምላሽ አየሁ። ሰዎች ፌስቡክ ላይ ሲወቅሱት አየሁ። እኔ ግን በአንዳርጋቸው አልፈርድም። አቶ አንዳርጋቸውኮ እየሰራ ያለው በአንድ በኩል የግንቦት 7 ጉድ…
የኦነግ መግለጫ: የኢሕኣዴግ ሠራዊት በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን !

ታህሳስ 27, 28 እና 29, 2018 ዓም በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ (ቄሌም ወለጋ, ምዕራብ ወለጋና ጉጂ) ዞኖች ውስጥ ብቻ “የሃገር መከላከያ ሠራዊት” በሚል የሚታወቁ የኢሕኣዴግ ወታደሮች በሰላማዊ (ትጥቅ-ኣልባ) የኦሮሞ ዜጎች ላይ በፈጸሙት ዘግናኝ ግድያ እስካሁን በተረጋገጠ መረጃ ቢያንስ 36 የሚሆኑ ሰዎች ተገድለው…
‹‹ለውጥ በማይፈልጉ ጥቂት ሰዎች ትምህርታችን ተቋርጧል፡፡:›› ከቡሌ ሆራ ዪኒቨርሲቲ የመጡ ተማሪዎች

‹‹ለውጥ በማይፈልጉ ጥቂት ሰዎች ትምህርታችን ተቋርጧል፡፡:›› ከቡሌ ሆራ ዪኒቨርሲቲ የመጡ ተማሪዎች ‹‹ መንግስት የሚችለውን ሁሉ አድርጎ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ይመለሳሉ፡፡ ›› የክልሉ መንግስት በአካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የሰላም እጦት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራ አቁሟል :: በቡሌ ሆራ ዪኒቨርሲቲ እና…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጥራት በእጅጉ መውደቁ ተሰማ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጥራት በእጅጉ ማሽቆልቆሉ ተገለፀ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ቤቶች ቁጥጥርና ክትትል ስርዓቱ ደካማ በመሆኑ በትምህርት ጥራት ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ከ2006 አስከ 2010 ዓ.ም በ570 አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በተካሄደ የትምህርት…
ለንግድ አገልግሎት በካሬ ከአንድ ብር በታች የሚከራዩት የመንግስት ቤቶች አሉ ተባለ

“በማሻሻያው ከተጮኸው ይልቅ ያልተሰማ የመቶ ሚሊዮን ህዝብ ድምፅ አለ” የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ማሻሻያ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ከኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል ጋር ከተደረገው ቃለ ምልልስ የተወሰዱ ጥቂት ነጥቦች፣ • የኛ ቤቶች የኪራይ ዋጋ…