“የሴት እህቶች ጩኸት እስካሁን ይረብሸኛል”- የጄል ኦጋዴን የቀድሞው እስረኛ

“የሴት እህቶች ጩኸት እስካሁን ይረብሸኛል”- የጄል ኦጋዴን የቀድሞው እስረኛ በሶማሌ ክልል እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ሰዎች በሕግ ፊት ቀርበው ሲዳኙ ማየት ትልቁ ምኞቱ እንደሆነ አንድ ቀድሞ በእነዚህ ቦታዎች ታስሮ የነበረ ወጣት ተናገረ። ኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ የሒሳብ…
ኢንተርኔት ያለዋይፋይ ፤ መብራትን ያለ ገመድ ማሰራጨት የቻለው ታዳጊ ስራዎቹን ይፋ አደረገ

በርካቶች በተገኙበት ስራውን በማቅረብ አንቱታን አትርፏል፡፡ኢንተርኔት ዋይፋይ ላይ አዲስ ግኝት ይፋ አድርጓል በጨለማ ውስጥ ያለውን የኅበረተሰብ ክፍል ብርሃን የሚያሳይ የምርምር ሥራ በአንድ ታዳጊ በጎንደር ዩኒቨርሰቲ ተሞክሯል፡፡ የምርምር ውጤቱ ባለቤት ሃምዛ ሃሚድ ይባላል፤ በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ መካነ ብርሃን ከተማ…
ህወሃት የአክሱም ሙስሊሞች ለመደበቅ ያደረገችው ጥረት አልተሳካም ።

ህወሃት የአክሱም ሙስሊሞች ለመደበቅ ያደረገችው ጥረት አልተሳካም ። የአክሱም ሙስሊሞች ዛሬ ጁማም እንደወትሮው በተለመደው ሰዓትና ቦታ በሰላም ሶላታቸውን ሰግደዋል ። ምንም እንኳ ለዛሬ የሚደረገው የጁማ ሶላት ከማርያም ጽዮን በዓል ጋር በሚል ሰበብ እንደወትሮው ከህዝብ እይታ ልትሰውራቸው አስባ የነበረ ቢሆንም በአሏህ…
ኒው አፍሪካን መጽሄት ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያንን የ2018 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካተተ።

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ኒው አፍሪካን መጽሄት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያንን የ2018 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካተተ።
በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ኩላሊቴን ሁኪሞች ሰረቁኝ ስላለው ታማሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዶክተር የስጠው መልስ

በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ኩላሊቴን ሁኪሞች ሰረቁኝ ስላለው ታማሚ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዶክተር የስጠው መልስ ህዳር 21/2011 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልን በተመለከተ ህዳር 19/2011 ዓ.ም በኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ የማታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንነጋርበት በተሰኘ ፕሮግራም ለተለቀቀ መረጃ የተሰጠ የባለሙያ ማብራሪያና አስተያየት የጎንደር…
ስልጣናቸዉ ወይም የኢኮኖሚ ጥቅማቸዉ የተነካ ለዉጡን ወደ ኋላ ለመመለስ በተለያዩ ቦታዎች ዘግናኝ ወንጀሎች እየፈፀሙ ነዉ

ከስብሰባዉ በኋላ የወጣ መግለጫ «ስልጣናቸዉ ወይም የኢኮኖሚ ጥቅማቸዉ የተነካ ለዉጡን ወደ ኋላ ለመመለስ በተለያዩ ቦታዎች ዘግናኝ ወንጀሎች ኢየፈፀሙ ነዉ» ይላል። በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚታየውን የፖለቲካ አለመረጋጋትና የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ትላንት ስብሰባውን አካሂዷል።…