መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2011 (ቦስተን) የፖሊቲካ ፓርቲዎች ስብሰባ እኔን ክፉ ስጋት ውስጥ ጥሎኛል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፖሊቲካ ፓርቲዎቹ ቁጥር ከሰማንያ አንድ ወደአራትና አምስት ቢወርድ እያለ መማጸኑ ይበልጥ አሰጋኝ! እኔ እንደሚመስለኝ  የቋንቋም፣ የሀሳብም፣ አስተሳሰብም ነው፤ በምናውቀው ቋንቋ፣ በምናውቀው ባህል ውስጥ…

“ሞቅ ሞቅ በየት ዞረሽ መጣሽ!” ኤርሚያስ ለገሰ ( ከዋሽንግተን ዲሲ) መንደርደሪያ ከብዙ ጉትጐታ በኃላ የቀድሞው ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ፈርሶ በምትኩ የፕሬስ ሴክሬተሪያት ተቋቁሟል። እርምጃው ቢዘገይም ይበል የሚያስብል ነው።በዛኑ ቀን የሴክሬተሪያቱ የበላይ ሹማምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ ሰጥተዋል። ኃላፊዎቹ ከፕሬስ…

ከበላይ ገሰሰ የአሉላ የየሐንስ ጀግንነት ወራሽ ለመብት ተሟጓች የነፃነት መራሽ የቀውጥ ቀን ልጅ ለወገኑ ደራሽ የልቡን የሰራ የማይንበረከክ ጭራሽ በአሁኑ ጊዜ በትግራይ በድቅድቅ ጨለማ ምድር እንደ ፋኑስ የሚያበራ ፣ እንደ አንበሳ የሚያገሳ ፣ ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ተሟጓች በመሆን ወደ ፓለቲካ መድረኩ…

ዓለም አዲሱን የአውሮፓ 2019 ዓ.ም. ስታስተናግድ ዋናና ትላልቅ ከተሞች ደምቀው አንግተዋል።
ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ 1300 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2011) በምዕራባውያኑ 2018 ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ 1300 ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን የ2018 መጨረሻን ምክንያት በማድረግ ባወጣው ሪፖርት ወደ ጣሊያንና ማልታ ለመሻገር የሞከሩ 1ሺህ 300 ስደተኞች ህይወታቸው አልፏል። አለም አቀፉን…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2011)በባህርዳር ከተማ በአንድ የልዩ ጥበቃ ፖሊስ አዛዥ ቤት ውስጥ 500 የሚሆኑ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የአማራ ክልል ምክር ቤት ልዩ የጥበቃ ሃላፊ የሆኑት ኮማንደር ውበቱ ሽፈራው ከመኖሪያ ቤታቸው 498 ሽጉጦች መገኘታቸውን ለማወቅ ተችሏል። ታህሳስ 22/2011 ሰኞ ምሽት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2011)በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን መደበቅና እንዳይያዙ ከለላ መስጠት በአሰራሩ ላይ ችግር እየፈጠረበት መሆኑን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ገለጸ። ወንጀሎችን ከተደበቁበት ለማውጣትና ለህግ ለማቅረብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድጋፍ እንዲሰጥ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ጠይቀዋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 23/2011) በአርሲ ነጌሌ ከ30 በላይ ሱቆች እንዲታሸጉ የከተማው አስተዳደር ውሳኔ አስተላለፈ። ባለሱቆቹ ህጋዊ መሆናቸውን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ቢያቀርቡም የከተማው አስተዳደር ሱቆቹ ለሌሎች የሚሰጥ በመሆኑ በአስቸኳይ ለቃችሁ ውጡ ተብለዋል። ላለፉት ስድስት ወራት በከተማው አስተዳደርና በወጣቶች ከፍተኛ ጫና ሲደረግባቸው የነበሩት ባለሱቆቹ…
ቋሚ ሲኖዶስ: በአ/አበባ የፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስንና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ 3 ሓላፊዎችን አነሣ፤ በሒሳብና በጀት ሓላፊውና በኮሌጁ ጉዳይ እየተነጋገረ ነው

ቋሚ ሲኖዶሱ፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያካሒድ በዋለው መደበኛ ስብሰባው፥ብልሹ አሠራርንና ምዝበራን እንዲያስወግዱና ሀገረ ስብከቱን አረጋግተው እንዲመሩ የተሰጣቸውን ሓላፊነት መወጣት አልቻሉም ያላቸው፦ ረዳቱ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ፣ ሥራ አስኪያጁ መ/ር ይቅርባይ እንዳለ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ሓላፊው…

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት መሥርያ ቤት በከፊል ከተዘጋ 11ኛ ቀኑን ይዟል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ግንብ ለመሥራት የሚያስፈልግ ገንዘብ እንዲመደብ ያቀረቡት ጥያቄ የምክር ቤት አባላት አልተቀበሉትም።